በትግራይ ለሚማቃቁና ለሚሰቃዩ ህዝቦች አማራና ኢህአዲግ እየደረሰላቸው ነው! ወያኔ ምርጫው ይደረግ ብላ እንዳጣደፈች : አማራ ትግራይ ውስጥ እንዲወዳደር ወዳ ሳይሆን ትፈቅዳለች!!
ወያኔ ምርጫው ይደረግ ብላ እንዳጣደፈችን ሁላ: የምትጠየቀውን ሁሉ ጉሮሮዋን ተይዛ ትፈፅማለች:: ማንኛውም ፓርቲ ትግራይ ላይ እንዲወዳደር ይፈቀድለታል:: ይህ ካልሆነ አማራ ክልል ውስጥ የአገውና የቅማንት ፓርቲ ሆነ ተወካይ እንዲኖር አይፈቀድም;:
ራያና ወልቃይት ላይ አማራ ይወዳደራል:
እሮብና ኩናማ ላይ እንዲሁ ሌሎች ይወዳደራሉ::
ወያኔ ጉዷ ፈላ;;
ነገሮች በጣም መሳጭ እየሆኑ ነው::
Re: በትግራይ ለሚማቃቁና ለሚሰቃዩ ህዝቦች አማራና ኢህአዲግ እየደረሰላቸው ነው! ወያኔ ምርጫው ይደረግ ብላ እንዳጣደፈች : አማራ ትግራይ ውስጥ እንዲወዳደር ወዳ ሳይሆን ትፈቅዳለች!!
Ahun kum neger eyetenagerek hedk Amaram sew new