ራሺያ አገራችን ውስጥ ተፅዕኖ መፍጠሯን ቀጥላለች! ጋሎች በጣም ሳያስጨንቃቸው አልቀረም!
በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገውን ጫና በተመለከተ የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከሊቀ ጳጳሱ ጋር መወያየታቸና ከጎናቸው እንደሚቆሙ ከዚህ በፊት ገልፀዋል::
ዛሬ ደግሞ ጎንደር የቤተክርስቲያኗ አማኞች ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ: የሩስያው መሪ ፑቲንና የሩስያ ቤተክርስትያን ጳጳስ ከቤተክርስቲያኗ ጎን እንደሆነች በሩስያው አምባሳደር በኩል ገልፃለች::
ይሄ ነገር ወዴት እያመራ ነው?
አገሪቱ ላይ ችግር ቢፈጠር : ሩስያ እጇን እንደምታስገባ አመላካች ነው::
እነጃዋር ይህ ነገር ሳያንሸራትታቸው አልቀረም::
ምናልባትም ይህ አካሄድ የአገሪቱን ፖልቲካ ሊቀይረው ይችላል::