Poll: which person do you think appropriate for PM position? Abiy ahmed, mustefa: demeke: Lidetu ayalew…
በአሁን ሰዓት በጣም ቀልብን እየገዛ ያለው የሶማሌ ክልል መሪ ሙስጠፋ ነው:: በሕዝቡ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ነው እየሆነ ያለው:: እንደውም ህዝቡ ይህ ሰው ችግር ይገጥመዋል ብሎ ማሰብም ጀምሯል::ይህ ሰው እንዴት ሶማሌን ፀጥ እንዳረገ ራሱ የሚገርም ነው::
አብይን ካየነው: በጣም ችግር ያለበት መሪ ነው:: ዝርዝሩ ውስጥ መግባት አያስፈልግም:: ህዝቡ በጣም ችግሮችን አንዱን ባንዱ ላይ ማስተናገዱን ቀጥሎበታል::
ደመቀ መኮንን ሲበዛ የባርያ ፀባይ ይታይበታል:: በራሱ እግር መቆሙ ራሱ አጠራጣሪ ነው::
ልደቱን ምን አይነት እንደሚሆን መናገር ይከብዳል::
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ አለ የሚባልበት ደረጃ ላይ አይደለም:: ስልጣን ብይዝ ምን እንደሚሆን ራሱ መገመት ይከብዳል::
Re: Poll: which person do you think appropriate for PM position? Abiy ahmed, mustefa: demeke: Lidetu ayalew…
Ethiopia must be dissolved piece in to piece
Re: Poll: which person do you think appropriate for PM position? Abiy ahmed, mustefa: demeke: Lidetu ayalew…
An interesting poll, which the pollster himself cant resist prejudicing! A poll with a desired outcome?


