Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ባንክ ወደ 200 ሚልዮን አክስዮን ሸጠ! ንግድ ባንክ 30% አክስዮን ገዛ የተባለው ውሸት ነው::

Post by Abaymado » 09 Sep 2019, 12:09


ቆይ አሁን ይህን ምን እንበለው? ስኬት እንበለው ወይስ ምን?
አማራ ባንክ ቢያንስ ሁለት ቢልዮን ብር ቢበዛ ሃያ ቢልዮን ብር አግኝቷል:: በጣም የተሳካለት ይመስለናል::
እስካሁንም እንደተባለው ህዝቡ አክስዮን ለመግዛት እየተሻማ እንደሆነ ነው:: ለዚህም ተብሎ ሽያጩ ወደ ቀበሌዎች እንዲወርድ ተደርግዋል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 30% አክስዮን ገዛ የተባለው ውሸት መሆኑን አቶ መላኩ ፋንታ ገልፀዋል::

ምንጭ: amara mass media agency