✈ጎጃምም በዘር ሲቆጠር፦ ዋታ፣ አገው፣ ዳሞትና ኦሮሞ ነው፤
✈ወሎም በዘር ሲቆጠር፦ ኦሮሞ፣ አርጎባና አገው ነው፤ በዘመነ መሳፍንት ግዜ አማራ የሚባል የመንግስትነት መጠሪያ አልነበረም።
✈ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ብሔር ወይም ማሕበረሰብ የለም። የአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት አማራ ብሔር አልነበረም ✈አማርኛ ቋንቋ ነበር መግባቢያ እንጂ የብሔር ስም አይደለም።
✈አጼ ቴዎድሮስ ቅማንትኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው።” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

Link: http://ayyaantuu.org/%e1%8b%88%e1%8b%b0 ... %e1%8d%a2/