Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: የኢትዮ ጋዜጠኞች በሥልጣን ላይ ያለውን ፖትርያርክ በመግደልና ሌላ በመሾም የኢት. ኦርቶዶክስ ሣትከፋፈል እንድትቀጥል የማስቻል ሀሣብ አቀረቡ።

Post by AbebeB » 06 Sep 2019, 16:42

የኢትዮ ጋዜጠኞች ደርግ በሥልጣን ላይ የነበረውን ፖትርያርክ በመግደልና ሌላ በመሾም የኢት. ኦርቶዶክስ ሣትከፋፈል እንድትቀጥል የአድርጎ ነበር ሲሉ ለሰሞነኛው ውዝግብም ይኸው መፍትሔ እንደሚሆን የሚጠቁሙ ይመስላል።

የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን እኮ ሁሌ ስለ ሥልጣንና ኢኮኖሚ እንጅ ስለ ወንገል ተጨንቃ አታውቅም። ይልቁንም ጥንቆላ ማስተማርና መሥራት ላይ ብርቱ ነች። ይህንንም ብፁዕ ቄሲስ በላይ አጋልጠዋል።

Link: