በተለይ ሀብታሙ አያሌው፣ ኤርሚያስ ለገሠና አቶ ግዛው የኦሮሞ ጉዳይ ከእንግዲህ ለአማራ አቅኝዎች የማይመች መሆኑና ለአማራ የምትታለብ ኦሮሚያ እንደማትኖር የተረዱ ይመስላል።
በተለይ ሀብታሙ የኦሮቶዶክስ መዝሙር (ግጥሙን ከእኔ ወስዶ ማለት ነው) በሳምንት ውስጥ ተለማምዶ መቅረቡ፤ አቶ ግዛው ከኦሮሞ ጋር የነበረው የጋብቻ ሀረግ ዛሬ ላይ ትዝ ብሎት የነገረንና ኤርሚያስ የእናቱን ሬሳ ኦሮሚያ እንዳይገባ መጣጣሩ የሚያመለክቱት አማራ አቅኝዎች የሀገራቸውን ዘፈን እየዘፈኑ ወደ አብስኒያ እየቆዘሙ መሆኑን ዐይተው ነው።
Re: የሀበሻ ጋዜጠኞች (Ethio 360 and ESAT zeBerga) ተስፋ የቆረጡ ይመስላሉ። እየሳቁ የኢትዮዽያን ሁኔታ የሚወያዩት፤ የወሬ ትግሉ አልሄድ አለ ወይስ የዶላር መዋጮው አልተሳክ
Further evidence forthcoming from the dudes.
Link:
Link: