Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ኢሬቻ ዘንድሮ አይከበርም። ባለፉት የትጥቅ ትግል ዘመናት ABO እና WBO እሬቻን በኤርትራ ያከብሩ ነበር። " ተስፋዬ "

Post by MatiT » 05 Sep 2019, 11:09

ኢሬቻ ዘንድሮ አይከበርም። IRREECHAA ..Peace, love and unity

ባለፉት የትጥቅ ትግል ዘመናት ABO እና WBO እሬቻን በኤርትራ ያከብሩ ነበር። እኔም በሶስት የኢሬቻ በአላት ላይ ተካፍያለሁ። ዘንድሮ ግን ኢሬቻ በኤርትራ አይከበርም። ምክንያቱም በኤርትራ የቀረው ኦሮሞ አንድ ብቻ ነው። እሱ ማን እንደሆነ አልነግራችሁም። ግልጽ ነው።

ተስፋዬ ገብረአብ