Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራ የለም ከተባለ፣ አማርኛን የሚናገር ከብሔር/ብሔረሰቦች እስካለ ድረስ አጠቃላይ ማህበረሰቡን የምንጠራው አማርኞች የሚል ቢሆን ጥሩ ነው።

Post by AbebeB » 04 Sep 2019, 13:26

አማራ የለም ከተባለ፣ አማርኛን የሚናገር ከብሔር/ብሔረሰቦች እስካለ ድረስ አጠቃላይ ማህበረሰቡን የምንጠራው አማርኞች የሚል ቢሆን ጥሩ ነው።