የሶርያዎች ኑሮ በአዲስ አበባ በጣም ይጨንቃል! ለማኞች! ፍርሃታችን አጋሜዎች እንደእነሱ እንዳይሆኑ ነው!
ሶርያዎችን መርካቶ አካባቢ ሲለምኑ ማየት የተለመደ ነው:: ቤተሰቡ በአንድ ላይ ተሰብስበው መንገድ ላይ ቁጭ ብለው ይለምናሉ::
ባለፈውም አሁንም የመርካቶ የለማኝ expert የሆኑ የሶርያ ቤተሰቦች ገጥመውኛል::
ዛሬ የሆነ ቦታ ላይ አረፍ ብዬ ሰዉን ስመለከት: እነዚህ ሶርያኖች መጡ:: አባትና እናት ወንድና ሴት ልጆች አሉዋቸው:: ልክ እኔ ያለሁበት ጋ እንደደረሱ: መንገድ ላይ ቁጭ ብለው የሚሸጡትና ሌሎች በደስታ ሰላም አሏቸው::
በጣም ወፍራም የሆነችው እናት ኮሮጆዋን ይዛ ወደ መንገዱ ቀረብ ብላ ልመናዋን ስታጧጡፍ: ባልና ልጆች መንገድ ላይ የተቀመጡትን ነጋዴዎች ያዝናኑ ገቡ:: ልጆቹ በሚናገሩት ነገሮች የኛ ሰዎች ሳቅ በሳቅ ሲሆኑ ይታየኛል::
ከዛ መንገድ ላይ ቁጭ ብላ የተቀቀለ ድንች የምትሸጠው ሴት በርከታ ድንቾችን ላጥ ላጥ አርጋ: ከከተፈች በህዋላ በሳህን አርጋ: ሚጥሚጣ ጨምራ: ለልጆቹ ሰጠቻቸው:;
ከዛ ልጆቹ ድንቹን ማጣደፍ ያዙ! ጉድ ነው !
ሳስበው አጋሜዎች እንዲህ የሚሆኑ ይመስለኛል:: ዛሬ ጠዋት እንኩዋን ባልተለመደ ሁናቴ : ልዌጭ ልዌጭ: ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ነው ሲጮህ የሰማሁት:: ይህ ያልተለመደ ነገር ነው::