Re: ህወሓት የሚፈጽመው ግፍ እልባት ካልተገኘለት የራያ ሕዝብ ራሱን ለማቆየት ወደ ትጥቅ ትግል ሊሄድ ይችላል!
This is dangerous for agames! more diaper is necessitate.
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47506
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ህወሓት የሚፈጽመው ግፍ እልባት ካልተገኘለት የራያ ሕዝብ ራሱን ለማቆየት ወደ ትጥቅ ትግል ሊሄድ ይችላል!
የራያ ህዝብ ታላቅ የነበረ ወንድነት የሚለካበት ህዝብ ነበር ወያኔ እጅግ የከፋ የዘር መድሎ እና ዘር ማጥፋት ተካሒዶበታል።በሀያ ሠባት አመት ውሥጥከማንም በከፋ የተመታ የተዋረደ ክብሩን ያጣ ሆኗል።በጠቅላላው የጠገበ የወያኔ ሽፍታ ወንድነቱን የሚፈትሸው ምላሡን የሚሞርደው ወራያ ህዝብ ላይ ነው።ተነስ ራያ አንተን የደፈረ መጨረሻው አያምርም::
Re: ህወሓት የሚፈጽመው ግፍ እልባት ካልተገኘለት የራያ ሕዝብ ራሱን ለማቆየት ወደ ትጥቅ ትግል ሊሄድ ይችላል!
ከዚህ ቃለ መጠይቅ እነዚህን መታዘብ ይቻላል:
1. ወያኔ ወደ ጫካ የገባው ረሃብን ለመቋቋም ነው::
2. የክልሉ መንግስት የህዝቡን መብት ካላስጠበቀ : ፌደራሉ መግባት ይችላል የሚል ሕግ በአንቀጽ ... ላይ አለ::
3. የክልሉ መንግስት የሚገድለው ፌደራል በሚሰጠው በጀት ነው::
4. የራያና ትግራይ ቋንቋ ፈፅሞ አይገናኙም
5. የራያ ሕዝብ መብቱ ካልተጠበቀ አጥፍቶ ጠፊ ይሆናል::
6. ......