ESAT & Ethio 360: ዘረኞችና ተሳዳቢ ናቸው፣ የፖለቲካ ትንበያ አይችሉም፣ የችግር መፍትሔ የላቸውም፤ የሚመለከታቸውን ሳይሆን በማያገባቸውና የማያውቁትን የሌላ ብሔር ጉዳይ ይፈተፍታሉ።
ከአማራና ጉሬጌ ውጭ ያለን ሕዝቦችና ብሔሮች ESAT (ሁለቱንም የጉራጌና የአማራ ቅርንጫፍ) ሚዲያን የምናዳምጥበትና የምንረዳበት ምክንያት እንዳሌለ ግልጽ ነው። የአማራና ጉራጌ ህብረተሰብ ዐባላትም ቢሆኑ የESAT ሚዲያን የሚያዳምጡበት ወይም መዋጮ የሚከፍሉበትን ምክንያት ቢመረምሩና ምክንያታዊ ቢሆኑ ይሻላቸዋል እላለሁ።