Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ሁለት ትላልቅ የግንባታ ዜናዎች: በባህር ዳር ግዙፍ የተባለ የፕላስቲክ ፋብሪካ ተመረቀ! እንዲሁ በደብረዘይት በአይነቱ ትልቅ የተባለ ፓርክ ተመረቀ!

Post by Abaymado » 31 Aug 2019, 09:42

በቀን 10,000 የተለያዩ ፕላስቲኮችን የሚያመርት ፋብሪካ በባህርዳር ተመርቋል:; ይህ የውጭ ምንዛሪን ችግር ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል:: ኩባንያው አስር በዲጅታል እና ዘመናዊ የሚሰሩ 23 ማሽኖች ተከላን አጠናቋል:: ይህ ፋብሪካ የተለያዩ የፕላስቲክ ቧንቧ መገጣጠሚያዎችን : የቀለምና የፈሳሽ ባልዲዎችን: ከፋይበር የሚመረት ታንከር እና የብርሃን አስተላላፊ ቆርቆሮ ለገበያ እንደሚያመርት ነው::
ምንጭ: amara mass media

= = = = = = = = = = = = = == ==

እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመርያው ነው የተባለ የመዝናኛ ፓርክ በደብረዘይት ተከፈተ::
የኩሪፍቱ ሪዞርት ስፖ ያስገነባው ይህ ፓርክ በውስጡ የሕፃናት መጫወቻዎች : ገንዳዎች : ከ 100 በላይ ሱቆች መያዙ ተጠቁሟል::
ባንድ ግዜ 1900 በላይ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችለው ፓርክ ለ 1000 ሰዎች የስራ ዕድል ይፈጥራል:: ይህ ፓርክ 100 ሚልዮን ብር እንድወጣበት ተገልትሷል::
https://bbc.in/2zAVhNs
ምንጭ : ethiopian broadcasting corporation: BBC amharic