Re: Guragigna (Sebat Bet) language Lesson 1 የኢትዮጵያ ጉራግኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል አት።
ፋሲል
ኦሮሞች ድምጻችን በፊደል መጻፍ አንችልም ይላሉ ። ባሁን ሰአት ብዙ ባለው ፊደል ውስጥ ለሌሉ ድምጾች አዳዲስ ፊደል ተሰርቶላቸው የጉራጌ ቋንቋዎች ራሱን የቻለ የግዕዝ ፊደል አላቸው ፣ ማለትም የጉራጌ ግዕዝ ፊደል ሶፍት ዌር ተጽፎ ማንም የጉራጌ ቋንቋ ተናጋሪ በኮምፒዩተር ይጽፋል ወዘተ !!
በሰባት ቤት ወሄም ዋርሕም ስንል በክስታኔ ምንኮም ዋልከም እንላለን ሰው እንደ ሚለው አይደለም ። ባንዱ ቋንቋ በደንብ የተካነ ሌሎችህን በደንብ ይገባዋል

ሖሩስHorus wrote: ↑31 Aug 2019, 01:27ፋሲል
ኦሮሞች ድምጻችን በፊደል መጻፍ አንችልም ይላሉ ። ባሁን ሰአት ብዙ ባለው ፊደል ውስጥ ለሌሉ ድምጾች አዳዲስ ፊደል ተሰርቶላቸው የጉራጌ ቋንቋዎች ራሱን የቻለ የግዕዝ ፊደል አላቸው ፣ ማለትም የጉራጌ ግዕዝ ፊደል ሶፍት ዌር ተጽፎ ማንም የጉራጌ ቋንቋ ተናጋሪ በኮምፒዩተር ይጽፋል ወዘተ !!
በሰባት ቤት ወሄም ዋርሕም ስንል በክስታኔ ምንኮም ዋልከም እንላለን ሰው እንደ ሚለው አይደለም ። ባንዱ ቋንቋ በደንብ የተካነ ሌሎችህን በደንብ ይገባዋል
የ ጙራገ ፊደል ጢኪኪል ኖው
Re: Guragigna (Sebat Bet) language Lesson 1 የኢትዮጵያ ጉራግኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል አት።
"ጉራግኛ" How To dance Ethiopian cultural dance ''Guragigna"