Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39816
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ፤ የገጠር ከተማ እንቆቅልሽን የፈታ እስትራተጂክ ሕዝብ !!! ክልል መጣ፣ ክልል ሄደ ፋይዳው አይደለም !!

Post by Horus » 30 Aug 2019, 01:13

በዚህ ዘመን ያንድን ሰውም ሆነ ሕዝብ ስኬትም ሆነ ነዋሪነት የሚያረጋግጠው የስሜት እርካታ ሳይሆን 21ኝው ዘመን የጠይቀውን ራዕይ፣ እውቀት፣ ስራና ዲሲፕሊን እንደ ባህል ይዞ የስልጣኔን ፈረሰ ለመጋለብ መቻል ነው። ከዚህ በታች ያለው ጥናት የቀረበው እነመልስ አዲሳባ ሲገቡ ነው። አንብቡት !! ለጉራጌዎች አኩሪ ነው !! ለሌላው ትምህርት ሊሆን ይችላል !!!

http://www.diva-portal.org/smash/get/di ... f#page=127
Last edited by Horus on 30 Aug 2019, 01:33, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39816
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፤ የገጠር ከተማ እንቆቅልሽን የፈታ እስትራተጂክ ሕዝብ !!! ክልል መጣ፣ ክልል ሄደ ፋይዳው አይደለም !!

Post by Horus » 30 Aug 2019, 01:30

It is always critical to base one's claim on respectable research !!
January 2001 Manufacturing businesses owned by an indigenous ethnic group, the Gurage, typically perform better than those of members of any other (major or minority) groups in Ethiopia. Gurage-owned businesses are normally larger and grow faster. Yet Gurage business owners typically are less educated than their counterparts in other groups and have less formal vocational training. Researchers have recently been asking why Asian and European minorities in Africa seem to be more successful in business than are people of indigenous ethnicity. Mengistae draws attention to the significant disparity in business ownership and performance that seems to exist among African ethnic groups as well. After analyzing a random selection of small to medium-size manufacturers in Ethiopia, he finds that establishments owned by an indigenous minority ethnic group, the Gurage, typically perform better than those owned by other (major or minority) groups. Other things being equal, Gurage-owned businesses are normally larger, partly because they are bigger as start-ups and partly because they grow faster. And yet Gurage business owners are the least educated ethnic group in the sample. Because the size and growth rate of a business also increases with the entre-preneur’s education, the performance of other businesses would have been even worse if their owners hadn’t been better educated than the Gurage. Indeed, dropping education variables from the size determination equation drastically reduces the estimated advantage of Gurage-run businesses. This suggests that the observed effect of ethnicity could be indicative of intergroup differences in unmeasured ability. More important, it means that whether or not the effect will persist in the long run will depend on the trend in interethnic differences in investment in education. This paper—a product of Macroeconomics and Growth, Devel...
More
ጉራጌ ጉራ መንዛት አይወድም፣ ግ ን ሃቁ ይህ ነው !! አሁን ከ 30 አመት እኋላ የተማሩት ወጣት ጉራጎች ይህን ጉዳይ ዚይዙት የቀረው የሚታይ ይሆናል !

https://elibrary.worldbank.org/doi/abs/ ... -9450-2534

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ፤ የገጠር ከተማ እንቆቅልሽን የፈታ እስትራተጂክ ሕዝብ !!! ክልል መጣ፣ ክልል ሄደ ፋይዳው አይደለም !!

Post by Ethoash » 30 Aug 2019, 08:23

HERE is my take

Business required honest.. people think business is always taking short cut and out smarting your costumer .. yes, u can out smart or cheat your costumer for x amount of time once the customer find out you cheat him u will lose your business because your costumer will tell ten other costumer soon every one know u r no good...

so what keep this brand of ጉራጌ honest the simple answer is their religion, people think religion and business doesnt go hand to hand but it does as i told u trust is the most valuable asset business can have.. your religion will established that for u.. because people trust u not to mix ባሐድ ነገር በምሸጥላቸው እንጀራ። በእምነት ነው እንጂ መጥተው ስትጋግር አያዩህ ነገር ። ስለዚህ እምነት ወሳኝ ነው።

your strong believe in your religion establish many other business code that you might follow for ur own success ..even from being humble , be helpful, be trustworthy ለተቸገረ መርዳት . ደንበኞች ህን አለመጠራጠር ። ለገንዘብ ብሎ ብቻ አለመስራት የመሳስሉት ነገሮች ከሐይማኖት ይገኛል። ታድያ አንድ ሰው ትምህርት ቤት አለደም ይሆናል ግን ቁራኑን ከቀራ ውይም መፅሐፍ ቁዱስን በጥልቀት ከተማረ ይህ እራሱ MBA እንዳገኘ ነው የሚቆጠረው።

the second quality is the ጉራጌ when they come to Addis they work for many big and major company as unskilled labour and work for years and years and ልምድ ማዳበር ችለዋል ። ከማምረቻ ቦታ ተቀጥረው በመስራት

another thing is again religion help them not to drunk and do all crazy thing that means they can save their money .. this will help the to pay for startup and generate money

another thing that religion help them is trustworthiness they can start አክሲዬን መሐበር ውይም በግሉ አንዱ ብዙ ብደር በእምነት ሊያበደረው ይቻላል ለምን እንደሚመልስለት ስለሚያውቅ። ይህ አሴት በሕንዶች ላይ አይቼዋለሁ። ዘመዶቹ ውይም ጎድኞቹ ፵ሺህ ዶላር ይበዳደራሉ ቤት ለመግዛት። እሲት ይሄንን ሞክረው በአበሾች መሐል ። እንኮን ሊያበድርህ የእድር የተጠራቀመውን ገንዘብ ይዞ የሚጠፋ ሕዝብ ነው ያለን። ታዲያ ቤት በኩል ነው የምታደገው።

ቅናትም የለባቸውም በተፈርጥሮም በጣም ንቁ ናቸው።

i would have liked to comment about the lake i see, but i did not see it at large since i could not comment ...based on what i see the lake is muddy... that means a lot of top soil goes in to lake ... is might be okay but it is telling you top soil up above is affected by soil erosion soon or later this lake will dry because the top soil will fill the lake and the water will dry up when the tree cut down..

so the best thing to do is around the lake u have to sink big stone ልክ እንደ ግንብ አጥር ዙርያውን በድንጋይ አጥር ታጥረዋለህ ከብ በካብ ታረገዋልህ ።። ዝም ብለህ ነው የምትደራርበው ። ይህ አፈር መሽርሽርን የስቀራል ። ሁለተኛ በአካባቢው እና በረቀት ላይ የሚገኙትን ቦታዎች ስራ መትከል በፍፁም ተጋላጭ መሬት እንዳይኖር መስራት ነው።

ገባር ወንዞች ካሉት ደግሞ ትንሽዬ ግደብ በመስራት አፈሩን ማስቀረት እናም ውሃውን በዝግታ እንዲፈስ ሲደረግ ውሃው ወድ መሬት ውስጥ ዘልቆ የመግባት ባህሪይ ስላለው ዙርያው ለምለም ይሆናል።።። ይህቺን ትንሽዬ ግድብ በየቦታው በመስራት አይቁ ከሚይዘው በላይ ፬ እጥፍ ውይም ከዚያም በላይ መሬት ውስጥ ውሃ መያዝ ይቻልላል ። ገባር ውንዞቹን ፍጥነታቸውን ከቀነስን።

ግድብ ስል ዝም ብሎ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ካባ ስርቶ መገድብ ማለቴ ነው። ብዙ ቦት ሊስራ ይቻላል። ሌላው ደግሞ ውሃው ፋፋቴ ካለው የአካባቢውን ቤት በሙሉ የመብራት ሀይል መስጠት ይቻላል። ለዚህ ውንዝ ከከፍተኛ ብታ የሚነሳ ከሆነ እና ወድ ዝቅተኛ ቦታ የሚፈስ ከሆነ ህይል ማመንጨት ይቻላል።

Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ፤ የገጠር ከተማ እንቆቅልሽን የፈታ እስትራተጂክ ሕዝብ !!! ክልል መጣ፣ ክልል ሄደ ፋይዳው አይደለም !!

Post by Selam/ » 30 Aug 2019, 17:56

Woyane rat - There is no other region as religious as Tigray. Was it lightning or earth tremor that took away the faith out of the hearts of TPLF thugs? Gurages don’t involve themselves in hatred, violence and killing of people. How come satan easily hijacked your lousy woyane as$? You mowed down innocent people from east to west and south to north.

Ethoash wrote:
30 Aug 2019, 08:23

Post Reply