ፓትርያርክ ብጹዕ በላይ (የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን) አዲስ ንግግር
የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ በላይ አዲስ ንግግርን በማስታወቂያው መሠረት ሰኞ ያድምጡ።

Re: ፓትርያርክ ብጹዕ በላይ (የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን) አዲስ ንግግር
What is the idea of other religious groups on this issue?
Re: ፓትርያርክ ብጹዕ በላይ (የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን) አዲስ ንግግር
ይቋቋማል የተባለው የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ሲሆን መግለጫ ይዘው ብቅ ያሉት የትግሬ ቄስ የሚያወሩት ስለ ኤትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ነው። ሁለቱ የማይገናኙ ክስተቶች ናቸው።
ደግሞስ የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ሲመሰረት መግለጫ ለአማራዋ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ማን ሊያነብ ነው?
Link:
ደግሞስ የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ሲመሰረት መግለጫ ለአማራዋ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ማን ሊያነብ ነው?
Link:
Re: ፓትርያርክ ብጹዕ በላይ (የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን) አዲስ ንግግር
the stone head of Menelik residue should listen this fair explanation:
Please wait, video is loading...