Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@QBO/Oromia: ቄሮ ብሊሱማ ኦሮሞ (የአምቦ ቅርንጫፍ) አዲስ የትግል ጥሪ ለ28 Aug 2019 አቅርቧል፡፡ ሰምታችሁ አሰሙ፤ ተዘጋጁም ተብሏል፡፡

Post by AbebeB » 27 Aug 2019, 13:32

በኦሮሞ ወጣቶች ለነጻነት (QBO) የተደረገው የትግል ጥሪ ዓላማው፤
1. በንግግር ደረጃም ሆነ በጽሁፍ ደረጃ አማርኛን ከኦሮሚያ ማስወገድ
2. አፋን ኦሮሞን ፌደራላዊ ማድረግ
3. የተነጠቅናቸውን የኦሮሞ ከተሞች ለምሳሌ ፊንፊኔን፤ ድሬዳዋን፤ ሀረርንና ጅጅጋ የመሳሰሉትን ወደ አባት ሀገራቸው ኦሮሚያ አስተዳደር እንዲመለሱ ማድረግና
4. ኦፒዲኦ (በተለይም አብይ አህመድ፤ አዲሱ አረጋ፤ ለማ መገርሣ፤ ታዬ ድንደአና የማሳሰሉት በኦሮሚያ የተወለዱ የሀባሻ ርዝራዦች ቡድን) ተጠሪነቱን ለኦሮሞ ሕዝብ ማድረግ ካልቻለ ከኦሮሚያ አንዲወገድ ማድረግ የመሳሰሉት ናቸው፡፡
NB: ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ ትገርጉም በእኔ ኪሥራ የተደረገ ሲሆን ይህም በኦሮሚያ እየኖሩ አፋን ኦሮሞ የማይችሉ ድንጋይ ራሶችን ለመርዳት የታሰበ ነው፡፡

Link: http://ayyaantuu.org/qeerroo-amboo-irra ... a-28-2019/