አቶ ሺመልስ ዲስኩራቸውን በሚሊንየም አዳራሻ ተሰብስቦ በነበረው የቄሮ አሮሞ ፊት ዲስኩራቸውን ሲከፍቱ እንዳሉት የኦሮሞ ህዝብ ትናንት የመሸነፉ ሚስጥር አንድነት ማጣቱ ነው፤ ዛሬ ያሸነፈው ደግሞ እንድነቱን መልሶ ስለጠበቀ ነው ብለዋል፡፡ ዶር አብይ አባታቸውን (ኦሮሞን) ሲጠሉ አቶ ሺመልስ ደግሞ እናታቸውን (አማራን) ጠሉ?
አይ የኦፒዲኦ ነገር፤ ፈርዶብሽ ራስሽን ታስጨንቂ!
Re: @OMN: የኦሮሚያ ም/ፕሬዚደንት በጠላትነት የፈረጁት ማንን ነው? ግማሽ ዘራቸው የሆነውን የአማራ ሕዝብና መሪያቸውን ሚንሊክን ይሆን?
What is the relevance of promoting the importance of unit of Oromo with hate or love of others? Why you bring unrelated ideas together? What is harm with agitating for unity for defeating your enemies (including poverty)
Re: @OMN: የኦሮሚያ ም/ፕሬዚደንት በጠላትነት የፈረጁት ማንን ነው? ግማሽ ዘራቸው የሆነውን የአማራ ሕዝብና መሪያቸውን ሚንሊክን ይሆን?
ወዳጄ Username,
ስጋትህ በቀጥታ ቢንጸባረቅ ኖሮ እረዳህ ነበር፡፡ የተቃውሞህን ቀጥተኛ ምክንያት ሳታቀርብ ልረዳህ የማልችል ባለመሆኔ አዝናሁ፡፡
ሌላው ም/ፕረዚዳንቱ በሌላ ንግግሩ ቀደም ሲል ጠላት ብሎ የፈረጀውን አካል ባገናዘበ መልክ ከሀ-ፔ ንግግሩን ልጋብዝህ፡፡ አዲስ አበባንና የአፋን ኦሮሞንም ጉዳይ በግልጽ ያካትታል፡፡ ከአፋን ኦሮሞ በላይ ሰፊ ተናጋሪ ያለው ሌላ ቋንቋ በዚች ሀገር ስላሌለ እያለ ይቀጥላል፡፡ ከጎረቤት ሀገሮች አንደ እነ አፋር፣ ሶማሌ (በእናንተ አባባል ክልሎች) ጋርም እየተሰራበት መሆኑን ያብራራል፡፡
Enjoy it!
Link: https://www.facebook.com/OBNAfaanoromo/ ... 382989627/