Re: ጉራጌ አይሰበርም ! ጠ/ሚ አቢይ አህመድ፣ ኤርሚያ አመልጋን ፍታው !! በቃ !!! የጉራጌ ትግስት እያለቀ ነው ፣ FREE ERMIYAS NOW !!
Ermiyas Amelga is not a prison material. Free Ermiyas !!!
Re: ጉራጌ አይሰበርም ! ጠ/ሚ አቢይ አህመድ፣ ኤርሚያ አመልጋን ፍታው !! በቃ !!! የጉራጌ ትግስት እያለቀ ነው ፣ FREE ERMIYAS NOW !!
ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ሲናገር መስማት አንድ ግዙፍ ፈላስፋ ስለ ሕይወት ምንነት ሲተች መስማት ማለት ነው ። ኤርሚያስ አንድ እንቁ ፈላስፋ ነው !!! እሱን የሚያስሩ ልክ ሶቅራቲስን ያሰሩት ናቸው !!!