BBC News አማርኛ - ተስፋዬ ገብረአብና ለትግል ማገዶ ያዋጡ ድርሰቶቹ
BBC News አማርኛ - ተስፋዬ ገብረአብና ለትግል ማገዶ ያዋጡ ድርሰቶቹ https://www.bbc.com/amharic/49354067
Re: BBC News አማርኛ - ተስፋዬ ገብረአብና ለትግል ማገዶ ያዋጡ ድርሰቶቹ
ስለ ኢትዮጵያ ምናገባህ?
እንዲህ ያለ ጥያቄ ለምትጠይቁኝ ለመጨረሻ ጊዜ ባጭሩ ልመልስ!
1) በቅድሚያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር ባይኖረኝ እንኩዋ በኢትዮጵያ ጉዳይ መጻፍ መብቴ ነው። ኸርማን ኮሆን ስለ ኢትዮጵያ ይጽፍ የለም እንዴ? ጠላቶቼ ያላችሁ አማራጭ አለማንበብ ወይም በአሳብ መሞገት ነው።
2) እኔ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ዜግነት የለኝም። በኦሮሚያ ተውልጄ ማደጌ ግን ይታወቃል። በሞጋሳ ባህልም የክብር የኦሮሞ ማንነት ወስጃለሁ። ስሜ Oboo Gadaa Gabreab ሆኖአል። በህግ ኦሮሞ እንደመሆኔም ጎሳዬ ከቱለማ -አድአ ጎሳ ጋር በህግ የተቁዋጠረ በመሆኑ በኦሮሞም ሆነ በኢትዮጵያ ጉዳይ መጻፍ እና መናገር ግዴታዬ ነው።
3) በመጨረሻ እናንተ እኔን ስትቦጭቁ የምትውሉ (ታዬ ቦጋለ ወዘተርፈ) ስለ ኤርትራ እየጻፋችሁ አይደለም እንዴ? ስለ ኤርትራ ለመጻፍ ማነው ፈቃድ የሰጣችሁ?
ከምስጋና ጋር
ምላሽ እጠብቃለሁ።
ተስፋዬ ገብረአብ