መስቀል ደንጌሳትም አልነው ሌላ የመስቀል ወይም የምስቀር ምስጢር የጉራጌ አዲስ አመት መሆኑ ነው ።
ታላቁ ክቡሩ የጥንቱ የጉራጌ አዲስ አመት መስቀል አንድ ወር ቀረው !!
በጉራጌ ዛሬ ነሃሴ 15 ደመራ የመትከያ ቀን ነው ። ከ30 ቀን በኋላ መስቀል ነው። ጉራጌ የክርስትና እና የእስልምና ባህል ከመያዙ ቀድሞ በኦሪት ና ቅድመ ኦሪት ህይወቱ
መስቀል ደንጌሳትም አልነው ሌላ የመስቀል ወይም የምስቀር ምስጢር የጉራጌ አዲስ አመት መሆኑ ነው ።
መስቀል ደንጌሳትም አልነው ሌላ የመስቀል ወይም የምስቀር ምስጢር የጉራጌ አዲስ አመት መሆኑ ነው ።
Re: ታላቁ ክቡሩ የጥንቱ የጉራጌ አዲስ አመት መስቀል አንድ ወር ቀረው !!
በጉራጌ ኮስሞልጂ ውስጥ መስቀልን የሚበልጥ በአልም ሆነ ደስታ የለም ። ለምንድን ይህ የሆነ? ዛሬ ምስጢሩን አላወጣም ። ግን በአንድ ቃል መስቀል የኦሪት እምነት እና ኦሪት ስለ ፍጥረትም ሆነ ስለ ፈጣሪ የነበራቸው የዘመናት እምነትና የወራት፣ ያመታት ለውጥ የነቢያት ትንግርትና ባመቱ መዝጊያና መክፈቻ ስለ ሚደረገው ስነ ሰራት ሁሉ በቡሄ፣ በደመራ፣ በምጅር፣ ባክራሚ፣ በገድራ፣ በኢምር ወዘተ ተይዞ አለ ። እንኳን ለመስቀል አደረሰን !!