Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34743
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የነእወሃት፣ የነጃዋር፣ የነኤጀቶ፣ የነምናምን አጀንዳ ከሸፈ !! ደቡብ የኢትዮጵያን አንድነት መልሶ አረጋገጠ !! ስልጤ ኢትዮጵያን እንዲከፋፍል እቁብ የጠጣህ ዎያኔና ኦነጊያ ሁሉ እፈር !!

Post by Horus » 17 Aug 2019, 01:45

ስልጤኮ በስሙ ስልጤ በልበ መንፈሱ ጉራጌ ነው ፤ ንጹ ኢትዮጵያዊ !! ሲዳማ ክልል አይሆንም ! ገና ነፍሰ ገዳዮች ጥርግ ብለው ይወጣሉ !!




Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የነእወሃት፣ የነጃዋር፣ የነኤጀቶ፣ የነምናምን አጀንዳ ከሸፈ !! ደቡብ የኢትዮጵያን አንድነት መልሶ አረጋገጠ !! ስልጤ ኢትዮጵያን እንዲከፋፍል እቁብ የጠጣህ ዎያኔና ኦነጊያ ሁሉ እፈር

Post by Maxi » 17 Aug 2019, 14:47

"ስደተኛው የደቡብ ህዝቦች አስተዳደር ደኢህዴን የድርጅቱን ስበሰባ በአዳማ እና በአዲስ አበባ አያካሄደ ነው" :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 13091
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የነእወሃት፣ የነጃዋር፣ የነኤጀቶ፣ የነምናምን አጀንዳ ከሸፈ !! ደቡብ የኢትዮጵያን አንድነት መልሶ አረጋገጠ !! ስልጤ ኢትዮጵያን እንዲከፋፍል እቁብ የጠጣህ ዎያኔና ኦነጊያ ሁሉ እፈር

Post by Abere » 17 Aug 2019, 16:57

ደቡብ ኢትዮጵያዊያኖች ዕንቁ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያኖች። ኮራንባችሁ የግብጥ /ምሥር/ አጋስስ አለመሆናችሁ። የኦነግ ፀያፍ በህርይ የወያኔን ውሻነት ከ30 ዓመታት በመጋፈጥ እና ለኢትዮጵያን ልዑላዊ ህልውና ፋና መሆናችሁ ታሪካዊ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 34743
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የነእወሃት፣ የነጃዋር፣ የነኤጀቶ፣ የነምናምን አጀንዳ ከሸፈ !! ደቡብ የኢትዮጵያን አንድነት መልሶ አረጋገጠ !! ስልጤ ኢትዮጵያን እንዲከፋፍል እቁብ የጠጣህ ዎያኔና ኦነጊያ ሁሉ እፈር

Post by Horus » 17 Aug 2019, 22:17

አበረ፣
እንደ ምታውቀው የኦነጎች የረጅም ዘመን ምኞትና ስራ ኢትዮጵያን ካባይ በላይ አቢሲኒያ ካባይ በታች ኩሽ ብለው፣ ቀጥልውም ደቡብ ክልል የተባለውን ክፋፍለው አዳክመው የነሱ ተቀጥያ ካደረጉ በኋላ በኢትዮጵያ ምትክ ኦሮሚያቸውን ለማቆም ሲቃዡ ነው 50 አመት ያጠፉት ። ለዚህ ደሞ እንደ ቆርቆሮ የሚጠቅሙት የሲዳማ ነህወለሎችን ነው ። ሲዳማ የራሱን አዲስ አመት ሲያከብር (ኦሮሞ የለውም፣ ባህል በማቆም ሳይሆን ሌላውን ሲወር ስለኖረ) ጃዋርና ሌሎችህ ሄደው አሳፍሪ ፉገራ አደረጉ ። ሞኙ ሲዳማ መስሎት ገፋበትና አሁን ያለበት ረግረግ ወስጥ ወደቀ ። ሲዳማ ክልል ልሁን ካለ ደህይቶ እንደ ድሮ የክብት እረኛ ነው ሚሆን ። ኢትዮጵያዊያን ያፈሰሱትን እድገት ሁሉ ነቅለው ያውጣሉ ።
እሱን ነው ሙፈሪያ በቅኔ ያለችው ማለትምስ የሲዳማ ተራ ሕዝብ የጉዳያቸውን መዘዝ የሚያጤኑበት ግዜ እንሰጣቸዋለን ነው ምትል። ደቡብ የማያወላዳ ኢትዮጵያዊ እና በዚያም ማንነት ተመችቶት እሚኖር ሕዝብ ነው ። ኢትዮጵያን በማፍረስ አንድ ሳንቲም ጥቅም አያገኝም ። ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በማልማት ግን ራሱን ጭምር ያለማል። የደቡብ ደስታና ሃዘን ከኢትዮጵያ ደስታና ሃዘን ጋር የተቆራኘ ነው ። የኦሮሞ ጸረ ኢትዮጵያ ቅዠቶች ራሳቸው ጠፊ ናቸው ።

ይህን ማለት ኝ ትግሉ አለቀ አይደለም ። ልክ ሙፈሪያት እንዳለውች ነው እዚም እዛም ትናንሽ በዎያኔ የተበከሉ ቀሮ ኢጀቶች አንሉና !!

Post Reply