ጄኔራል ስብሃት ኤፍሬም ላይ ጥቃት ሲሰነዘር አስመራ ነበርኩ። በነገታው አስመራ ላይ ሌላ ወሬ አልነበረም። ከተማዋ በቁጭት ጨሰች። ቃላት ሁለት ብቻ ሆኑ። ስብሃት እና ኤፍሬም ብቻ!! አንድ ጥያቄ ከተማዋን ናጠ።
ሞካሪው ማነው?
የኤርትራ መንግስት በሚዲያ ባይናገርም ግድያውን የሞከረው ሰው መያዙ፡ ጄኔራል ስብሃት መትረፉ በየስብሰባው ሲገለጽ ሰነበተ። የማነ ገብረአብ "ሁለት ጊዜ ሄጄ አይቼዋለሁ። ደህና ነው። ተረጋጉ" ሲል አረጋጋ።
እነሆ! ጊዜው ደረሰ።
ጄኔራል ስብሃት አገግሞ ወደ ሃገሩ መመለሱን ቡሩኖ ከቶክዮ ነገረን። ዜናው ተራ ዜና አይደለም። በተያያዘ በሚቀጥለው ቀን ጆሮ የሚያቃጥል ዜና እንሰማ ይሆናል።
ተስፋዬ ገብረአብ
Welcome come back our hero to sweet home Eritrea
ገጣምት ተ/ፍረወይኒ ነጋሽ
እመርካ ችካጎ።
https://www.facebook.com/10000094911739 ... 3/?sfnsn=m