ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
የኮረም ሠቆጣ አብይ አዲ መንገድ ተፈቀደ
የፊርማ ስነ ስርዓቱም ተከወነ!!
ፍቅሩ ሣሙኤል በቦታው ተገኝቶ እንደዘገበው!!
ብዙ ከፍ እና ዝቅ የታየበት የኮረም- ሰቆጣ - አብይ አዲ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራ ኘሮጀክት የውል ስምምነት ፊርማ እየተከናወነ ይገኛል ፡፡
፡
ሎት አንድ ፡ ኮረም - ላሊበላ መገንጠያ(ቲያ)
ተቋራጭ ፡ ሱር ኮንስትራክሽን
የግንባታ ወጭ ፡ 2,121,050,000.00 (ሁለት ቢሊየን አንድመቶ ሀያ አንድ ሚሊየን ሀምሳ ሽህ ብር)
ርዝመት ፡ 71.7 ኪ.ሜ
፡
ሎት ሁለት ፡ ላሊበላ መገንጠያ(ቲያ) -አበርገሌ
ተቋራጭ ፡ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የግንባታ ወጭ ፡ 1,568,831,426.39 (አንድ ቢሊዬን አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ሚሊየን ስምንት መቶ ስላሳ አንድ ሽህ አራት መቶ ሀያ ስድስት ብር)
ርዝመት ፡82.9 ኪ.ሜ
፡
ሎት ሶስት ፡ አበርገሌ - አግበ
ተቋራጭ ፡ ሱር ኮንስትራክሽን
የግንባታ ወጭ ፡ 1,021,950,000.00 (አንድ ቢሊየን ሀያ አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሽህ ብር)
ርዝመት ፡ 75 ኪ.ሜ
፡
ሁሉም የመንገድ ንጣፍ ደረጃቸው አስፋልት ኮንክሪት ሲሆን በሶስት አመት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ፡
፡
ሁሉም ባለ ድርሻ አካል የሚጠበቅበትን ተወጥቶ ፡ በተያዘለት ጊዜ መንገዱ እንደሚጠናቀቅ ተስፍ እናደርጋለን ፡ መልካም የግንባታ ጊዜ !

-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
This is huge project for Tembien linked to Lalibela and Seqota. There is huge minerals in south Abergele regions and huge for tourism to our Lalibela church and Semine mountain of Tigray. The one thing very important for Tigray is the old road woyane used to travel during the struggle Abiy Adi to Ambera to Shire to Sudan. It is very short distance and there is old road Tegadelity opened up in 1984 to bring food aids from Sudan when shaebia refused to allow its control via Eritrea route. This road will help Tigray to access Red Sea via port Sudan without touching Amhara soil. The other road is to open the old Road from Gexki Milesley to Melfa Degua Tembien very short to Mekelle and from Seraye, Adwa, Axum and Shire to Mekelle real short cut.fana-solo wrote: ↑23 Jul 2019, 12:52ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
የኮረም ሠቆጣ አብይ አዲ መንገድ ተፈቀደ
የፊርማ ስነ ስርዓቱም ተከወነ!!
ፍቅሩ ሣሙኤል በቦታው ተገኝቶ እንደዘገበው!!
ብዙ ከፍ እና ዝቅ የታየበት የኮረም- ሰቆጣ - አብይ አዲ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ስራ ኘሮጀክት የውል ስምምነት ፊርማ እየተከናወነ ይገኛል ፡፡
፡
ሎት አንድ ፡ ኮረም - ላሊበላ መገንጠያ(ቲያ)
ተቋራጭ ፡ ሱር ኮንስትራክሽን
የግንባታ ወጭ ፡ 2,121,050,000.00 (ሁለት ቢሊየን አንድመቶ ሀያ አንድ ሚሊየን ሀምሳ ሽህ ብር)
ርዝመት ፡ 71.7 ኪ.ሜ
፡
ሎት ሁለት ፡ ላሊበላ መገንጠያ(ቲያ) -አበርገሌ
ተቋራጭ ፡ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የግንባታ ወጭ ፡ 1,568,831,426.39 (አንድ ቢሊዬን አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ሚሊየን ስምንት መቶ ስላሳ አንድ ሽህ አራት መቶ ሀያ ስድስት ብር)
ርዝመት ፡82.9 ኪ.ሜ
፡
ሎት ሶስት ፡ አበርገሌ - አግበ
ተቋራጭ ፡ ሱር ኮንስትራክሽን
የግንባታ ወጭ ፡ 1,021,950,000.00 (አንድ ቢሊየን ሀያ አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሽህ ብር)
ርዝመት ፡ 75 ኪ.ሜ
፡
ሁሉም የመንገድ ንጣፍ ደረጃቸው አስፋልት ኮንክሪት ሲሆን በሶስት አመት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ፡
፡
ሁሉም ባለ ድርሻ አካል የሚጠበቅበትን ተወጥቶ ፡ በተያዘለት ጊዜ መንገዱ እንደሚጠናቀቅ ተስፍ እናደርጋለን ፡ መልካም የግንባታ ጊዜ !
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
For sure this is really helpful to Tigray and surrounding to extend the missing link.
Hopefully this announcement is real and the project is commencing shortly.
Hopefully this announcement is real and the project is commencing shortly.
-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
The true Agew ethnic liberator who fought with woyane as child and died for woyane struggle one of the nine musicians died on the Alamata highway in car accident.
Last edited by Halafi Mengedi on 23 Jul 2019, 14:42, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
The new highway should be named her name Tigray owed her "Letemeskel highway".
-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
The Bilen Agew north side
Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
አጋሜ ያለ አማራ መኖር እንደማይችል እያወቀ አሁንም አሁንም ያደርቀናል!!

ለአማራ ፍላጎት ካልተንበረከካችሁ ምንም መንገድ ወደ ትግራይ አይከፈትም!!

-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04