ጎንደር ከተማ እና አከባቢውን የረበሹትና የዘረፉት የሻእብያ አባላት እንዳሉበት መረጃዎች እየወጡ ነው።
ጎንደር ከተማ እና አከባቢውን የረበሹትና የዘረፉት የሻእብያ አባላት እንዳሉበት መረጃዎች እየወጡ ነው። ጥቃት የፈፀሙት በጭራሽ አማርኛ መናገር የማይችሉ መሆኑንና ለዘረፋ በሻእብያ ተመርጠው ከቀናት በፊት ወደ ጎንደርና ባህርዳር አካባቢ የተሰማሩ መሆናቸውን ፖሊስ እንደደረሰበት ከ ባህርዳር አረጋግጠዋል። ይህንን ተከትሎም አስቀድመው መረጃው የደረሳቸው የሻእብያ ሰዎች ቀድመው ከጎንደር እና አከባቢው ለቀው በመውጣት ላይ እያሉ የህውህት ሃይል አስሮ የያዛቸውም እንዳሉም ከወደዛ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።