Abiy’s government continues hacking amara’s activist facebook! መንግስት የአማራን ልጆች ፌስ ቡክ ሀክ ማረጉን ቀጥሎበታል! አማራ ርምጃ ሊወስድ ይገባ
1. Miky amhara
2. Zemedkun bekele
3. ቬሮኒካ መላኩ (ምናልባት )
4. ሙሉቀን ተስፋው
5. አማኑኤል አብነት
6. ታደለ ጥበቡ
ፌስቡካቸው ሀክ ተደርግዋል::
ሌሎችም አማራዎች ፌስ ቡካቸው ሀክ ሊደረግ እየተሞከረ እንደሆነ እየገለፁ ነው::
አብይ እብዲህ የሚቀጥል ከሆነ ዋጋ ይከፍልበታል::
የአማራ ሙሁራኖች ይህንን ለመፍታት መንቀሳቀስ አለባቸው:s
ሌላው አማራጭ ደሞ አዲስ መክፈት ነው!