ለብርሀኑ ነጋ የቦርድ አባልነት ቦታ ሲሰጠው ለማማሞቂያና ታማኝነቱን በተግባር መግለጽ እንዲችል ዕድል እየተሰጠው ነበር፡፡ ኦፒዲኦ ሞላጫ ታርኩን ስለምታውቅ ከዚያ ዓይት አድርጎቱ መላቀቁን ወይም የመላቀቅ ዝንባሌውን በይፋ እንዲገልጽ ይጠበቅ ነበር፡፡
ይህንን በኦቢኤን (OBN) ቀርቦ ባልተሳካ ሁኔታ ተወጥቶአል፡፡ ባልዲ ራስን በመቃወም ብቻ ማብቃት አልነበረበትም፡፡ሌላ የሚጠበቅ ነበር፡፡ ብርሀኑ ያን አልፈለገም ወይም አልገባውም፡፡
ለዚህ ሲባል የውጪ ጉ/ሚ/ር ነቱን ቢያጣም ቀጣይ ዕድል ግን በአማራጭነት የተቀመጠለት አለ፡፡ ኬላውን ግን በስኬት ማለፍ ይጠበቅበታል፡፡ ብርሀኑ ጉራጌ ተብሎ እንጂ በአማራነት የሚታወቅ አይመስለኝም፡፡ በዚህ ዙርያ ራሱን መፈተሸ አለበት፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ ከጉራጌ ብሔረ-ሰብ የከረረ ጠብ የለውም፡፡
ሌላው ብርሀኑ ከብርቱካን ሚዳቅሣ ጋር ያለውን ግንኙነት በአዲሱ ፓለቲካችን መስመር መሰረት ማደስና ይህም በግልጽ እንዲታወቅ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ስለዚህ ለብርሀኑ የሚሰጠው ቦታ ከዚህ ጋር የተገናዘበ ይሆናል፡፡
ለነገሩ የግለሰብ ጉዳይን ብዙም አልጨናነቅበትም እኮ እአኔ፡፡
Re: የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሹመት እንዲዘገይ የተደረገው ብርሀኑ ነጋ ታኮውን እንዴት እንደሚራመድ ለማቅ ነበር፡፡ ያን በስኬት አልተወጣም፡፡ ግን ሌላ ሹመት በቅርቡ ይሰጠዋል፡፡
አይ አቤ፣ ተጨንቀሻል እንጂ !!!AbebeB wrote: ↑19 Apr 2019, 12:11ለብርሀኑ ነጋ የቦርድ አባልነት ቦታ ሲሰጠው ለማማሞቂያና ታማኝነቱን በተግባር መግለጽ እንዲችል ዕድል እየተሰጠው ነበር፡፡ ኦፒዲኦ ሞላጫ ታርኩን ስለምታውቅ ከዚያ ዓይት አድርጎቱ መላቀቁን ወይም የመላቀቅ ዝንባሌውን በይፋ እንዲገልጽ ይጠበቅ ነበር፡፡
ይህንን በኦቢኤን (OBN) ቀርቦ ባልተሳካ ሁኔታ ተወጥቶአል፡፡ ባልዲ ራስን በመቃወም ብቻ ማብቃት አልነበረበትም፡፡ሌላ የሚጠበቅ ነበር፡፡ ብርሀኑ ያን አልፈለገም ወይም አልገባውም፡፡
ለዚህ ሲባል የውጪ ጉ/ሚ/ር ነቱን ቢያጣም ቀጣይ ዕድል ግን በአማራጭነት የተቀመጠለት አለ፡፡ ኬላውን ግን በስኬት ማለፍ ይጠበቅበታል፡፡ ብርሀኑ ጉራጌ ተብሎ እንጂ በአማራነት የሚታወቅ አይመስለኝም፡፡ በዚህ ዙርያ ራሱን መፈተሸ አለበት፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ ከጉራጌ ብሔረ-ሰብ የከረረ ጠብ የለውም፡፡
ሌላው ብርሀኑ ከብርቱካን ሚዳቅሣ ጋር ያለውን ግንኙነት በአዲሱ ፓለቲካችን መስመር መሰረት ማደስና ይህም በግልጽ እንዲታወቅ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ስለዚህ ለብርሀኑ የሚሰጠው ቦታ ከዚህ ጋር የተገናዘበ ይሆናል፡፡
ለነገሩ የግለሰብ ጉዳይን ብዙም አልጨናነቅበትም እኮ እአኔ፡፡
ግና፣
አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ፤
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ።
ሲባል ታቃለህ ?
Re: የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሹመት እንዲዘገይ የተደረገው ብርሀኑ ነጋ ታኮውን እንዴት እንደሚራመድ ለማቅ ነበር፡፡ ያን በስኬት አልተወጣም፡፡ ግን ሌላ ሹመት በቅርቡ ይሰጠዋል፡፡
In the recent interview the good Dr.Berhanu seems to be agitated for nothing probably because he wants to seat on two chairs at the same time which is very difficult at this time. Of course he mentioned very fast that he is from the noble Gurage tribe while at the same time turning around 360 degrees and blaming tribalism for all the rains, floods, sunshine, drought, frost, horse race and the human race.AbebeB wrote: ↑19 Apr 2019, 12:11ለብርሀኑ ነጋ የቦርድ አባልነት ቦታ ሲሰጠው ለማማሞቂያና ታማኝነቱን በተግባር መግለጽ እንዲችል ዕድል እየተሰጠው ነበር፡፡ ኦፒዲኦ ሞላጫ ታርኩን ስለምታውቅ ከዚያ ዓይት አድርጎቱ መላቀቁን ወይም የመላቀቅ ዝንባሌውን በይፋ እንዲገልጽ ይጠበቅ ነበር፡፡
ይህንን በኦቢኤን (OBN) ቀርቦ ባልተሳካ ሁኔታ ተወጥቶአል፡፡ ባልዲ ራስን በመቃወም ብቻ ማብቃት አልነበረበትም፡፡ሌላ የሚጠበቅ ነበር፡፡ ብርሀኑ ያን አልፈለገም ወይም አልገባውም፡፡
ለዚህ ሲባል የውጪ ጉ/ሚ/ር ነቱን ቢያጣም ቀጣይ ዕድል ግን በአማራጭነት የተቀመጠለት አለ፡፡ ኬላውን ግን በስኬት ማለፍ ይጠበቅበታል፡፡ ብርሀኑ ጉራጌ ተብሎ እንጂ በአማራነት የሚታወቅ አይመስለኝም፡፡ በዚህ ዙርያ ራሱን መፈተሸ አለበት፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ ከጉራጌ ብሔረ-ሰብ የከረረ ጠብ የለውም፡፡
ሌላው ብርሀኑ ከብርቱካን ሚዳቅሣ ጋር ያለውን ግንኙነት በአዲሱ ፓለቲካችን መስመር መሰረት ማደስና ይህም በግልጽ እንዲታወቅ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ ስለዚህ ለብርሀኑ የሚሰጠው ቦታ ከዚህ ጋር የተገናዘበ ይሆናል፡፡
ለነገሩ የግለሰብ ጉዳይን ብዙም አልጨናነቅበትም እኮ እአኔ፡፡

I am sure the Dr. can make himself valuable both for himself and the country however slowly but surely without being chained by his past behaviors, dreams and screams.

Re: የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሹመት እንዲዘገይ የተደረገው ብርሀኑ ነጋ ታኮውን እንዴት እንደሚራመድ ለማቅ ነበር፡፡ ያን በስኬት አልተወጣም፡፡ ግን ሌላ ሹመት በቅርቡ ይሰጠዋል፡፡
LOL I am commenting on this thread is because i don’t hear anything about the good doctor even from the usually noisy sources about him. It is very sad, whatever was said by his opponents seems to be true, “weta, wetana ende shenboko, tenkebalele ende mukecha”
What about the Abebes and Sisayes? are they considered for any post?