Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!

Post by Horus » Today, 18:21

የመላ ምት አይነቶች፡

(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው

(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው

(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው

በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል

(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ

እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!

Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!

Post by Horus » 58 minutes ago

ለመሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራችን ጌዲዮን በምክክር ስብሰባ ወስጥ ነበርን? ወይስ እሱም ያለው አሜሪካ ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!

Post by Horus » 54 minutes ago

በኢትዮጵያና አሜሪካ ዲፕሎማሲ ታሪክ ምናልባት በንጉሱ ዘመን ኬኔዲ ሲጋብዛቸው ካልሆነ በተቀል በዚህ መልክ የኢዮጵያ ል ኡካን ባፔንታጎን ተገኝተው አያውቁም ። በኔ እምነት አቢይ አህመድ ይህን ል ኡክ የመራ ይመሰኛል




Affable
Member
Posts: 897
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!

Post by Affable » 11 minutes ago

One of the reasons might have been he wanted to stay above the fray. He might not like it to be judged that he personally pushed the scale to favor one side or the other.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.

Post Reply