FORWARD to 5:08
Shocking! Must Watch :ዓብይ አህመድ ለትምህርት ማስረጃው ምስክር ያደረገው በሕይወት የሌለውን ጄኔራል ሠዓረ መኮንን ነው
ለዓብይ አህመድ የመጨረሻው ቃለ መጠይቅ ነው የተባለለት የዛሬው ቃለ መጠይቅ ዓብይ አህመድን ብዙ እንዲቀባጥር አድርጎታል :: ጄኔራል ሠዓረ የትጥቅ ትግልን የተቀላቀለው 12ኛን ክፍል ጨርሶ ነው ዓብይ አህመድ ግን ከጄኔራል ሠዓረ ጋር ነው ሃይ ስኩል የተማርኩት እያለን ነው:: ይሄ ቀዳዳ!
FORWARD to 5:08
FORWARD to 5:08
Re: Shocking! Must Watch :ዓብይ አህመድ ለትምህርት ማስረጃው ምስክር ያደረገው በሕይወት የሌለውን ጄኔራል ሠዓረ መኮንን ነው
Sir Thomas Hagos,
አንደዚህ አይነት ፖስቶች ከሊስትሮ ጉራጌ ፈዳይን ጋር ያጣላዎትና ሕይወቶ አደጋ ላይ ሊወድቅ ስለሚችል ምጥንቃቅ ቢያደርጉ
አንደዚህ አይነት ፖስቶች ከሊስትሮ ጉራጌ ፈዳይን ጋር ያጣላዎትና ሕይወቶ አደጋ ላይ ሊወድቅ ስለሚችል ምጥንቃቅ ቢያደርጉ
Re: Shocking! Must Watch :ዓብይ አህመድ ለትምህርት ማስረጃው ምስክር ያደረገው በሕይወት የሌለውን ጄኔራል ሠዓረ መኮንን ነው
ዓብይ አህመድን ያስደነገጠው የወያኔ ድሮን
ወያኔ የዓብይ አህመድን ጦር ገና ከመነሻው በድሮን ሲከታተለው ቆይቶ ወሬ ነጋሪ እስከማይቀር የዓብይን ጦር ቀጥቅጦ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶታል :: ዓብይ አህመድ ትንሽ ድል ቢቀናው ኖሮ ዜናው ሁሉ እሱ ብቻ ነበር የሚሆነው :: አሁን ጊዜው እንደአበቃ በደንብ አውቋል:: GAME OVER ABIY !

ሲቀጠቀጡ ምክንያት መፈለግ ጀመሩ :: ላይቀርልኝ ዕዳ በጊዜ ልበዳ አለች አሉ ሸሌ:: ይልቁንስ አዲስ አበባ ከመከበቧ በፊት ቶሎ ውጡ አለበለዚያ ከባድ ቅጣት እየጠበቃቹህ ነው::

Re: Shocking! Must Watch :ዓብይ አህመድ ለትምህርት ማስረጃው ምስክር ያደረገው በሕይወት የሌለውን ጄኔራል ሠዓረ መኮንን ነው
የዓብይ ኮማንዶዎች ልምምድ ላይ ሲጮሁ ሲገለባበጡ ማንም አይችላቸውም ሲማረኩ ደግሞ ቅልስልስ ብለው ማልቀስ ነው የሚቀራቸው
Please wait, video is loading...