Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18561
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 08 Aug 2026, 19:13
-
Odie
- Member+
- Posts: 8771
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 08 Aug 2026, 21:13
Misraq wrote: ↑08 Aug 2026, 19:13
https://
Animal, sadist!
Only KKK club retrieves happiness in others humiliation!This ain’t buy you any support terrorist mercenary
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15930
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Aug 2026, 10:11
Misraq,
እናቱ ውሃ ልትቀዳ የሄደችበት እና እናቱ የሞተችበት እኩል ያለቅሳሉ የሚል ብሂል ይመስላል። እርሱ የሚያለቅሰው በኢትዮጵያ ከርሰ-መቃብር ላይ ሀገረ ኦሮምያ እንመሰርታለን በማለት የኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ የሚያክለውን የአማራ ህዝብ በድሮን፤በአየር፤ በመድፍ፤ ወዘተ ከ3 አመታት በላይ እየጨፈጨፈ ያለው የጋሎች ስርወ-አባ ገዳይ ሊወድቅብኝ ነው በማለት ነው። የአማራ ህዝብ ግን ኢትዮጵያን እንደ እናቱ፤ እንደ ልጁ እንደ ሚስቱ ከነፍሱ-በላይ በማፍቀሩ ምክንያት በተገንጣይ ወንበደ እና ዘር አጥፊ በመገደሉ፤ በመሳደዱ ነው። ይህ እያደረገ ያለው እርሱ ያለበት መከላከያ ነው -- መከላከያ (የጋላ-መከላከያ) የአማራ እናቶች እየደፈረ፤ እየገደለ፤ የእህል ክምር እያቃጠለ፤ የቤት እንሰሳት አነጣጥሮ እየረሸነ ያለ ነው።
ለመሆኑ ይህ የጋላ መከላከያ በወለጋ አንሻ ሰይድ "ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አልሆንም" እያለች ለተገደለችው ታዳጊ እንድህ አልቅሷል።
ስለ ኢትዮጵያ ገና አልገባውም - የአጋሜ መለስ ዜናዊ እ እና የጋላ ኦነግ ትርክት ፍሬ ትውልድ ነው። ከኋላው የተሰቀለው የአጋሜ ባለአንባሻ ሰንደቅ እንጅ የኢትዮጵያ አይደለም። አዎ ኢትዮጵያን ታሪኳን ቢያውቅ ከአረመኔው መንግስቱ ሃ/ማርያም ጀምሮ አስከ አሁኑ ጋላ አብይ አህመድ ድረስ ያሉት ጊዜያት እጅግ የሚያሳዝኑ ( ሙሉ በሙሉ በብቀላ ላይ - አማራን በማጥፋት/በማደህየት የተመሰረቱ) ፤ ከእነርሱ በፊት የነበረችው ኢትዮጵያን እያሰላ ሊያሳዝነው ቢችል ይመሰገን ነበር።የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ፤ ጎረቤት ወገን ሰው የሚያከብር፤ ሃይማኖቱ የጸና፤ የሚያውቀውን የማያውቀውን ጭምር እንደት ውልክ/ሽ፤ እንብላ የሚል ነበር። አሁን ያ የለም። ጎረቤቱን አማራን የሚዘርፍ፤ የሚያሳስር፤ ዘቅዝቆ የሚሰቅል፤ የሚቀጥፍ፤ መንታፊ፤ ኦሮሙማ ሃይማኖቱ ያደረገ፤ ከሰማይ በታች ያለው ሁሉ የጋላ ነው ብሎ የሚያምን ነው። Kore-negana - generation.
ሌላው ደግሞ ኤርትራ ልክ አንደ አገር እንጅ እንደ አንድ የኢትዮጵያ ክፍለ ወይም ወገን አካል እንዳልሆነች አድርጎ ያለቅሳል። ባድመ ልክ የኢትዮጵያዊነት አርበኝነት መገለጫ አርጎ - ባድመ የወያኔ/ኦነግ/ሻዕብያ ትሩፋት ነው።፡ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ እንደ ጋላው፤ አጋሜው፤ አማራው ሌላ ወግን መሆኑን አያውቅም።
እኔ የሚገርመኝ የጋላ አክቲቪስቶች እርፍና ነው ወይስ ድንቁርና? መሬት ላይ ያለው እውነት አይታያቸውም እንደ? እንደ እኔ ይኸ ጴንጤ ቆስጤ የሚባል አስለቃሽ ቡዔልዘቡዔል ትውልድ እየለከፈ ነው። በርበሬ አይኑ የገባ ይመስል ሰው እንደት ብድግ ብሎ ያለቅሳል። እንባ ቀላል አይደለም ህሌና ሰርስሮ የሚፈስ ነው - ታዲያ ህሌና ከፍት የአማራ ህዝብን ስቃይ መረዳት እንደት ያስቸግራል? ህገ-መንግስት ተቀርጾ ተቆርጦ ተጽፎበት አማራ የማርያም ጥላት ተብሎ በአጋሜ እና በጋላ ነጻ አውጭ ማደኛ ህግ ወጥቶበት እያለ።