Ermias Legesse (Sodo) doesn't know the.meaning of the word bait
እንግዲህ እነዚህ ናቸው የኦህዴድ የፖለቲካ መሃንዲሶች
Re: Ermias Legesse (Sodo) doesn't know the.meaning of the word bait
What? He did not know the word " bait"?
What a dummy !!
Misraq, how many things you don't know. This guy is an Oromo. He said he was.
What a dummy !!
Misraq, how many things you don't know. This guy is an Oromo. He said he was.
Re: Ermias Legesse (Sodo) doesn't know the.meaning of the word bait
የገላኑ ወንድማችን፣ የገጃው ክስታኔ በጣም አዋቂና ምርታማ ትጉህ ምሁር ነው። በልጅነቱ ማቲማቲክስ ሰቃይ ነበር! የገላን እና ያየ ጎሳዎች ተክለኃይማኖት ልክ ዛሬ ባሉበት በሜታ አቦ ዎጆጃ ተራሮች ላይ በ1320ቹ የነጋገራቸው ሕዝብ ናቸው ። የአዋሽ መነሻ ጉራጌ ሕዝብ ግንድ ናቸው ገላን እና ያየ ! ዛሬ ይህው እስከ ቢሾፍቱ ሰፍተው ያሉት የአቃቂ (አቃቄ) እና በሰቃ ምድር ባለቤቶች ናቸው ። ለምሳሌ ማሞ ወልዴ ያየ ጎሳ የበቾ ጉራጌ ነው ፣ ኋላ በኦሮሞኛ ተናገሪነት ቢታወቅም ። በኔ እምነት ታዬ ደንድአ አረዳ የወንጪ ዙሪያ ገላን ልጅ ነው ።
ኤርሚያስ ቤይት የሚለውን ቃል ያውቀዋል ፣ መወራረድ ማለት ነው ። ቃሉ መንከስ ማለት ነው ። አሳ ቤይት ነው የሚደረገው በምግብ በምታለል የመርፌ ቀባ እንድትነክስ በማድረግ ስለሆነ የምንያዛት ። ኤርሚያ ተጠቅሜበት አላውቅም የሚለው የቤይት እስትራተጂ ማለት የውርርድ እስትራተጂ የሚለው አጠቃቀም ነው ። አንድን ጠላት በሆነ ነገር ደልሎ ወጥመድ ውስጥ መክተት ማለት ነው።
ኤርሚያስ ሁለት ወፍራም መጻህፍት ጽፎ ያስነነበብን ምሁር ነው ! በማንም ላሊበላ ፕሮፌሽናል ለማኝና አባ ዉዴ አስማተኛ የሚዘለፍ ሰው አይደለም ።
ምን ማለት ይቻላል! እስቲ አንድ የጉራጌ ደደብ ሰው ጥሩ! ነገሩ ከጂናችን ነው! ትንሽ የጉራጌ ጠብታ ጂን ነው የምትፈልገው ምርጥ የሰው ልጅ ለመሆን በማንኛውም መስክ ማለት ነው!
ከራስ ዘ ስላሴ እስከ ዲነግዴ ፣ ከገረመው ደምቦባ እስከ ጄ/ል ተስፋዬ ፣ ከአስቴር አወቀ እስከ ቴዲ አፍሮ ፣ ከማሞ ካቻ እስከ ሳሟኤል ታፈሰ ፣ ከአብርሃም ወልዴ እስከ ወልደ ስላሴ በረካ! ከባህሩ ዘውዴ እስከ እስከ እንዳለጌታ፣ ከብርሃኑ ነጋ እስከ ሆረስ ዐይነ ብርሃን ......................... !!!!!!!

እንከን የለሹ ስመ ጥር ክስታኔ የተባሉ የኢትዮጵያ ገንቢ ሕዝብ በስንት ነገር ስማቸውን እንወድስ!!!!!
Re: Ermias Legesse (Sodo) doesn't know the.meaning of the word bait
የተክሉ ቤተሰብ መላካሞቹ!
Re: Ermias Legesse (Sodo) doesn't know the.meaning of the word bait
Eden,
You are correct. Ermias never encountered the word "bait" and he claimed to have researched and still got it wrong tells us 3 things.
1). Ermias Wakjira is not an avid reader. If you are not an avid reader, how can you be a political analyst? What do you analyse? ...etc. seems like Ermias only researches Amharic materials written on Facebook and Reporter Amharic.
2). Ermias is very poor in researching. One research hardcore subjects and writes context aware summaries but Ermias researched bait and still got it wrong.
3) Ermias as a father never reads books for his two children. A good father reades books for his children. And the word bait is scattered everywhere. Seems like his poor wife has the burden of cooking, cleaning and reading for the children.
All in all, Ermias is a dysfunctional person. That is why he flipflop..some even call him የኪራይ ጋዜጠኛ as he is willing to sell himself for anyone.
As to Sissy Agenda, I doubt he completed 3rd grade.