ታዬ ተገልብጦ ብልፅግና እያማ ነው? ሆረስን በIQ ለጠው ወይንስ ሆረስ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ በወጣ ግዜ ያሳየውን መሰል የቤት ውስጥ ኒግሮ ተቃውሞ እያሰማ ነው?
Re: Taye Bogale ሆረስን በ IQ በለጠው ?
“ወደሽ ከተደፋሽ ፣ ቢረግጡሽ አይክፋሽ”
ቆርፋዳው ታዬ አበል ስላልገባለት ይሆናል በድንገት ሰብዓዊነት ትዝ ያለው። ጭልፊቱም ‘ዳስ ጣልን’ ሲሰማ ለአጭር ጊዜ የካድሬ ካባውን አውልቋት ነበር።
ቆርፋዳው ታዬ አበል ስላልገባለት ይሆናል በድንገት ሰብዓዊነት ትዝ ያለው። ጭልፊቱም ‘ዳስ ጣልን’ ሲሰማ ለአጭር ጊዜ የካድሬ ካባውን አውልቋት ነበር።