Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44194
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Horus » 30 Jul 2023, 14:55

የኢሳያስ አፈወርቂ ጥበብ ምን ላይ ነው?

እንደ ሜታፎር ሁለት ልጃገረዶችን እንውሰድ። አንዷ ልጃገረድ እጅግ ቆንጆ ብዙ ጎረምሶች የሚመኟት ሴት ነች ። ሌላኛዋ ልጃገረድ የእኔ ብጤ መደበኛ ሴት ነች ። ታዲያ ያቺ ቆንጆ ሴት ይህን ያንን ጎረምሳ ስትይዝና ስትለቅ አንድም ወንድ ከልብ ሳይወዳት ቀረና እሷም ባል አልባ ሆና ኖረች ። ሌላኛዋ ሴት አንድ የተጠጋትን ጎረምሳ በትክክል በመያዝ እሱም ባል አድርጓት እሷም ደጋፊና ጠባቂ ወንድ አግኝታ ኖረች ይባላል።

የአቢይና ኢሳያስ አሁናዊ የጂኦፖለቲካ ፉክክር የላይኛው ሜታፎር ይመስላል ። ኤርትራን እንደ ሁልተኛዋ ልጃገረድ ብናያት አንድ ጥያቄ አንጎላችን ውስጥ ይነሳል ።
ለምንድን ነው ላለፈው 30 አመት በሩሲያና ኤርትራ መሃል ዛሬ የተፈጠረው አይነት መተሳሰር ያልነበረው? ዛሬ ምን ስለሆነ ኢሳያስም ሙሉ በሙሉ ወደ ሩሲያ፣ ሩሲያም ሙሉ በሙሉ ወደ ኤርትራ ያዘነበሉት? እንደ እኔ ግምት ይህ ነገር የወረሞው ቡድን የሰራው ግዙፍ ስህተት ወይም ክህደት ውጤት ነው ።

ሩሲያ ለኢትዮጵያ ያላት ክብር፣ ወዳጅነትና ፍላጎ ጥንታዊ፣ ታሪካዊና እና ጠንካራ ስለሆነ ለብዙ ዘመን ሩስኪዎች ኢትዮጵያን አስቀይመው ከሌላ የቀጠናው መንግስት ጋር እስፔሻል አሊያንስ መፍጠር አልፈለጉም ። ይህም ስለሆነ አሜሪካና አውሮፓ ኢትዮጵያን በሚሊታሪ እስከ መያዝ ድረስ ባለፈው 4 አመት ሲሰሩ በሩሲያ ጥብቅ ድጋፍ ነበር አቢይ አህመድ እራሱ በስልጣን ሊቆይ የቻለው ።

አቢይና አላዋቂው የወረሙማ ክሊክ ልክ እንደ ቆንጆዋ ጂል ልጃገረድ የራሱንም ሕዝብ፣ ቻይናን፣ ሩሲያን ፣ ራሷ አሜሪካን ሌሎችንም አንዴ ትግሬን ፣ አንዴ አማራን፣ አንዴ ጉራጌን፣ አንዴ ሱማሌን፣ እያስቀየመ አንድም የልብ ወዳጅ ሳይፈጥር ባክኖ ባል አልባ ሴት፣ ሚስት አልባ ወንድ ሆኖ የቀረ የጂሎች ስብስብ ነው።

ዛሬ ላይ ሩሲያ አቢይ አህመድ ማለት ምን አይነት አቋም አልባ ደካማ ነገር እንደ ሆነ አውቀውታል ።

በሌላ በኩል ኢሳያስ አንድ ሁሉም የሚያውቀውና የሚያምነው ጉልበት (ዉበት) አለው፤ ጂኦግራፊ፣ ባህር፣ ጂኦግራፊ ፣ ባህር ። እስከዛሬ አሜሪካኖችም ኤርትራ ጋራ በማበር ኢትዮጵያን እንዳያጡ፣ ሩሲኪዎችም ከኤርትራ ጋር በማበር ኢትዮጵያን እንዳያጡ ለ30 አመት ደፍረው ያልገቡትን የቀይ ባህር ሽኩቻ ዛሬ ሩሲያ በግልጽ ወስዳዋለች ።

ይህም የሆነው ኢትዮጵያ መሪነት የሌላት አገር፣ ዲፕሎማሲ የሌላት አገር ፣ በውስጥ ዶሜስቲክ ፖሊሲዋ ባዶ የሆነች፣ የራሷን 120 ሚሊዮን ግዙፍ ኃይል በመደዴዎች ዱላ በታትና ስርዓት አልባ መረን የሆነች እና በአለም ላይ እከሌ የሚባል ውክልናና ድምጽ የሌላት በጥቂት እረኛ አላዋቂዎች ባክና የወደቀች አገር ስለሆነች ነው።

ኢሳያስ ዛሬ ላይ ያሳየው ዊዝደም አስደናቂ ነው ። መንገድ የጠፋቸው የትግሬና የወረሞ ወጠጤዎች አንድ ምሽት ሰክረው በጦዙ ቁጥር ሌላ አንድ ጦርነት ከኤርትራ ጋር በሚለፋደዱበት የጨቅላዎች ፖለቲካ ኢሳያስ ቁርጥ አድርጎ ከሩሲያ ጋር በማበር በዋናነት ኤርትራ ምንም አይነት የሚሊታሪ ጥቃት ከማንም ወላ ትግሬ፣ ወላ ወረሞ፣ ወላ ጂቡቲ፣ ወላ ሱዳን ሆነ ግብጽ እንዳሞከርበት እያደረገ ነው ።

ሙሉ እድሜውን የለፋላት ኤርትራን ህልውናዋን ሳያረጋግጥ መሞት አለመፈልጉ ትልቅ ዊዝደሙ ነው። አሁን ትግሬዎችና ወረሞች ካሜሪካ ጋር ሊግማሙ ይችላሉ ። የአሜሪካ አሽከር መሆን ከመጣ ደሞ ኬኒያን የሚያሸንፍ የለም ። አቢይ አህመድ ከኪኒያ ቀትሎ ጁኒየር አሽከር መሆን ብቻ ነው የሚችለው ።

የቀድሞ አቤ ጉበኛው ‘የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ይሆን ዘንድ ከቶም አይችልም ‘ እንዳለው!

ሆረስ ኃይለ ብርሃን
Last edited by Horus on 30 Jul 2023, 16:05, edited 1 time in total.


eden
Senior Member
Posts: 10258
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by eden » Yesterday, 08:30

Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55
የኢሳያስ አፈወርቂ ጥበብ ምን ላይ ነው?

እንዷ ልጃገረድ እጅግ ቆንጆ ብዙ ጎረምሶች የሚመኟት ሴት ነች ። ሌላኛዋ ልጃገረድ የእኔ ብጤ መደበኛ ሴት ነች ። ታዲያ ያቺ ቆንጆ ሴት ይህን ያንን ጎረምሳ ስትይዝና ስትለቅ አንድም ወንድ ከልብ ሳይወዳት ቀረና እሷም ባል አልባ ሆና ኖረች ። ሌላኛዋ ሴት አንድ የተጠጋትን ጎረምሳ በትክክል በመያዝ እሱም ባል አድርጓት እሷም ደጋፊና ጠባቂ ወንድ አግኝታ ኖረች ይባላል።



ሆረስ ኃይለ ብርሃን

Misraq
Senior Member
Posts: 18462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Misraq » Yesterday, 08:39

eden wrote:
Yesterday, 08:30
Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55
የኢሳያስ አፈወርቂ ጥበብ ምን ላይ ነው?

እንዷ ልጃገረድ እጅግ ቆንጆ ብዙ ጎረምሶች የሚመኟት ሴት ነች ። ሌላኛዋ ልጃገረድ የእኔ ብጤ መደበኛ ሴት ነች ። ታዲያ ያቺ ቆንጆ ሴት ይህን ያንን ጎረምሳ ስትይዝና ስትለቅ አንድም ወንድ ከልብ ሳይወዳት ቀረና እሷም ባል አልባ ሆና ኖረች ። ሌላኛዋ ሴት አንድ የተጠጋትን ጎረምሳ በትክክል በመያዝ እሱም ባል አድርጓት እሷም ደጋፊና ጠባቂ ወንድ አግኝታ ኖረች ይባላል።



ሆረስ ኃይለ ብርሃን
ጉራጌ ቅኔ ሲዘርፍ ይህን ይመስላል። ወቸው ጉድ :P

eden
Senior Member
Posts: 10258
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by eden » Yesterday, 12:26

Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55


አቢይ አንዴ ትግሬን ፣ አንዴ አማራን፣ አንዴ ጉራጌን፣ አንዴ ሱማሌን፣ እያስቀየመ አንድም የልብ ወዳጅ ሳይፈጥር ባክኖ የቀረ

ሆረስ ኃይለ ብርሃን

Misraq
Senior Member
Posts: 18462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Misraq » Yesterday, 13:37

eden wrote:
Yesterday, 12:26
Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55


አቢይ አንዴ ትግሬን ፣ አንዴ አማራን፣ አንዴ ጉራጌን፣ አንዴ ሱማሌን፣ እያስቀየመ አንድም የልብ ወዳጅ ሳይፈጥር ባክኖ የቀረ

ሆረስ ኃይለ ብርሃን
Justice for ሆረስ ኃይለ ብርሃን a.k.a ጭልፊቱ a.k.a Bekele :P

Eden you are cruel

Abere
Senior Member
Posts: 15873
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Abere » Yesterday, 14:31

ሆረስን እኮ በአደባባይ ዕርቃኑ ፉድድ ያደረገችው ኤድን። ሰው ለሆነ ሰው ሃፍረቱ እንደ ቁንጫ ያሳንስል። ሆረስ ግን ገልቱ ሶዶ ጋላ-ውራጌ ስለሆነ መጥፎ እና ጥሩ አያውቅም። ዓሣማ ነው ትናንት እና ዛሬ አያውቅም በዚያው ላይ መንከባለል።

Eden, you forgot to do the same to another Wurage pente scam, Odie.

Horus
Senior Member+
Posts: 44194
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Horus » Yesterday, 14:45

ሻቢያዋ ኤድንና ምስራቅ ፤
ያንቺ ችግርኮ በቁስ አክልም ፣ በስነ አይምሮም ቆመሽ የቀረሽ መሃይም መሆንሽ ነው።

ከ2023 እስከ 2026 አቢይ አህመድ አሊ ስንት ሺ ኪሎ ሜትር በፖለቲካ ኢኮኖሚና ዲፕልማሲ እንዲሁም ሚሊታርይ እንደ ተጓዘ ተመልከቺ!

ዛሬኮ ያ ሁሉ አልፎ የወያኔ ትግሬ ቆሻሻ ሕገ መንግስት ተብዬን ለመቅደድ አገር አቀፍ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

አሜሪካ የወያኔ ትግሬ ማዳም ያልነበረችህ ያክል ዛሬ ያፍሪካ ጦር መሪዎችና አሜሪካ ትላንት ስብሰባ ያደረጉት አዲስ አበባ ነው።

አንቺ መሃይም ቆሞ ቀር እኔ ሆረስ እባላለሁ ። በጣም የተማርኩ ፣ በጣም አዋቂ ሰው ነኝ ። መነገር ከፈልኩኝና ከጀመርኩኝ ሳይንሱን ነው የማስተምርሽ ።

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የዛሬ 4 አመቱ አቢይና የዛሬው አቢይ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው ።

አቢይ ሲጀምር ብዙ መሰረታዊ ስህተቶች ሰርቷል ፣ ለዚያም ብዙ አስከፍሎታል

ትልቁ ነገር አሁን ወደ ማዕከላዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በመመለስ የቻለውን ያክል ስህተቶቹን እያረመ አገሪቱን ወደፊት እየገፋ ነው!

ያም ስለ ሆነ ዛሬ አቢይ አህመድን በብዙ ፖሊሲዎች ላይ እደግፈዋለሁ

ሆረስ የተማረ የኢትዮጵያ አርበኛ ነው ።

ሆረስ ከተማሪ ንቅናቄ ጀምሮ ሻቢያን የታገለ ፣ የኤርትራ ቅኝ ተገዝነት ሳይሆ መገንጠልን የተቃወመ ፣ ወያኔ የተባለው ቆሻሻ ቡድን ሲፈጠሩ ጀምሮ የተቃወመ ንጹህ ቱባው ኢትዮጵያ ሆረስ ይባላል ።

እኔ መሽሌ የማልጽፈው ነገር ጽፌ አላውቅም!

የዛሬ 40 አመት ስለ ኢትዮጵያ የጻፍኳቸው ግምቶች ዛሬ ለደግማቸው አችላለሁ

እኔ ዛሬ የማስበው ስለ ሰው ሰራሽ ክህሎት እንጂ ስላረጀ ጽሁፍና ታሪክ አይደለም

አንቺ ነች አዲስ ነገር መማርና ወደ ፊት መሄድ የሚችል አምጎል ስለነሳሽ ያልሽ ችሎታ የእኔ ጽሁፎች ደጋግመሽ ማንበብ ነው።

እኔ ያንቺ ሳይኮሎጂካል ውጥረት ነኝ! ያንቺ ችግር ነኝ! ያንቺ ሳይኮሲስ ነኝ!

ስለዚያ ሽግርሽ ግ ን ምንም መፍትሄ የለኝም !

ባንግሎሽ ተሸክመሺኝ ወደ መቃብር ትወርጂያለሽ!

Horus
Senior Member+
Posts: 44194
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Horus » Yesterday, 14:51

Abere wrote:
Yesterday, 14:31
ሆረስን እኮ በአደባባይ ዕርቃኑ ፉድድ ያደረገችው ኤድን። ሰው ለሆነ ሰው ሃፍረቱ እንደ ቁንጫ ያሳንስል። ሆረስ ግን ገልቱ ሶዶ ጋላ-ውራጌ ስለሆነ መጥፎ እና ጥሩ አያውቅም። ዓሣማ ነው ትናንት እና ዛሬ አያውቅም በዚያው ላይ መንከባለል።

Eden, you forgot to do the same to another Wurage pente scam, Odie.
አብረች ምትባይ የሰው ልጅ ማፈሪያ ለማኝ አሚና ላሊበላ! ከሰው እኩል ተስልፈ ትበጣረቂያለሽ

የፕሮፌሽናል ለማኝ ዘር!




Abere
Senior Member
Posts: 15873
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Abere » Yesterday, 15:09

ሆረስ የምትባል የሶዶ ጋላ-ውራጌ (ድቅል ማጢቃ) አእምሮህ እንደ በቅሎ ማህጸን የሃሳብ መኻን ብቻ ሳይሆን ትንሽ ብለህ አፍረት የሌለህ ኪስ አውላቂ።

ኤደን እያወጣች ለዐደባባይ የምታሰጣቸው የጻፍካቸውን ለሚያይ ሁሉ ሆረስ የአእምሮ ስንኩል መሆኑን በግልጽ ያውቃሉ። ስብዕና ቢኖርህ የጻፈከውን ስታነጻጽር ያምህ ነበት ደብቁኝ ደብቁኝ እንጅ ውታፍ-ነቃይ አሳማ፤ኪስ አውላቂ ጋላ-ውራጌ፤ ጭንቅላት ዐልባ ነኝ እያልክ እወቁኝ እወቁኝ ባላልህ ነበር።

ደግሞ አማራ ጋር ትካሻ ልትላክ ትፈልጋለህ። አማራ የኢትዮጵያ የእህል ጎተራ፤ ኢትዮጵያን የሚመግብ የሚያርስ የሚያንደፋርስ፤ ና ውይኖ ግባ ና ወይኖ ውጣ እያለ ከእርሻው ፈር ላይ የሚተጋ እንጅ ቆጮ ስር ሚጢጢ ደረባ ጎጆ የሚቆዝም አይደለም።

Amhara is the grain and bread basket of Ethiopia.

eden
Senior Member
Posts: 10258
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by eden » Yesterday, 15:18

2023:
Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55
የኢሳያስ አፈወርቂ ጥበብ

ኢሳያስ ሁሉም የሚያውቀውና የሚያምነው ጉልበት (ዉበት) አለው

ኢሳያስ ያሳየው ዊዝደም አስደናቂ ነው።

ኢሳያስ ሙሉ እድሜውን የለፋላት ኤርትራን ህልውናዋን ሳያረጋግጥ መሞት አለመፈልጉ ትልቅ ዊዝደሙ ነው።

ሆረስ ኃይለ ብርሃን

2026:
Horus wrote:
Yesterday, 14:45


ሆረስ ከተማሪ ንቅናቄ ጀምሮ ሻቢያን የታገለ ፣ የኤርትራ መገንጠልን የተቃወመ

ሆረስ ጭልፊቱ


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13416
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by DefendTheTruth » Yesterday, 15:52

eden wrote:
Yesterday, 15:18
2023:
Horus wrote:
30 Jul 2023, 14:55
የኢሳያስ አፈወርቂ ጥበብ

ኢሳያስ ሁሉም የሚያውቀውና የሚያምነው ጉልበት (ዉበት) አለው

ኢሳያስ ያሳየው ዊዝደም አስደናቂ ነው።

ኢሳያስ ሙሉ እድሜውን የለፋላት ኤርትራን ህልውናዋን ሳያረጋግጥ መሞት አለመፈልጉ ትልቅ ዊዝደሙ ነው።

ሆረስ ኃይለ ብርሃን

2026:
Horus wrote:
Yesterday, 14:45


ሆረስ ከተማሪ ንቅናቄ ጀምሮ ሻቢያን የታገለ ፣ የኤርትራ መገንጠልን የተቃወመ

ሆረስ ጭልፊቱ

ኤዱሻ፣ የአንቺን እያጠፋሽ፣ የሌላን ሰዉ ግን እየቆፈርሽ እስከ መጬ ትዘልቅያሌሽ?

ስለአፈርሽበት አይደለም እንዴ ያጠፋሽዉ? ባይሆን የአንቺንም ቆፍሪዉ እንጂ!

"Don't shoot the messenger"!

:lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 18462
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአቢይ አህመድ አሊ ወረሙማ ክሊክ ለምን በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ተሸነፈ?

Post by Misraq » Yesterday, 17:35

እኔ ግን It is not fair እላለሁ። Eden እየቆፈረች ሆረስን ጨርቁን ካስጣለችውና ሆረስ በንዴት ፎረመን ለቆ ከወጣ ማን ስለ Attaturk ይነግረናል። DDT የሽመልስ አንጃ ነው። የዓብይን ውድቀት ነው የሚፈልገው።

አበረ እንዳለው Eden ለትንሽ ግዜ ሌላው ጅዋጅዌ ተጫዋች ሊስትሮ Odie ላይ ብታተኩር ባይ ነኝ። :lol: :lol:


Post Reply