አሚና አበረች የልመና ካልቸሯን ላለማውገዝ ብዙ እየጣረች እርስ በራሷ ተጠላልፋ ወደቀች
የማይሰራ ካልቸር የለውም
ካልቸር የአስማተኛ ተረት አይደለም
ክላቸር በሥራ የሚፈጠር የስልጡን ሰዎች ኑሮ ዘዴ ነው
Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።
For the Gurage mind the above is difficult to understandቸርቻሪ፣ ሱቅ በደረቴ፣ ልዋጭ ልዋጭ፣ ሳልባጅ፣ ኮንትሮባንድ፣ አየር በአየር የሚሰራ ሰው በሙሉ ካድሬዎች በቀረጥና ጉቦ እያሽቆጠቆጡትም ኑሮውን ለማሸነፍ መፍጋቱ የሚደነቅ ቢሆንም፣ ለሃገር ዘላቂ ዕድገት ምንም አይጠቅምም።
ለምን አምራችና ፈጣሪ ጠፍቶ የቻይና ምላጭና መርፌ ቁልፍ ቸርቻሪ በዛ ለሚለው ጥያቄ የፒፒ ጭን ገረዶች ይመልሱልን። ለምን ስራ አክባሪ ጠፍቶ የእነሱ ዓይነት ዝተታም ወሬኛና ኪስ አውላቂ በዛ ለሚለውም ማብራሪያ ይስጡን። ስለ ኢትዮጵያ ስልጡን ገበሬና ከብት አርቢ ግን ቅንጣት ያክል መናገር አይፈቀድላቸውም።
ኮሪዶር ኮሪዶር የሚለው ንፍጣም ካድሬ እኮ ኮሪዶሩ እንዴት ተሰራ፣ በተሰሩት ሱቆች (ሾፒንግ ሴንተር) ውስጥስ ምንድነው የሚሸጠው ብትለው መልስ የለውም። ዛሬ እኮ የባህል ልብስ ብቻ አይደለም፣ ጫማና ውስጥ ልብስ፣ ጀበናና ስኒ ከነጉዝጓዙ፣ ማንደጃና እጣን ማጨሺያ፣ ማንኪያ፣ ሳህንና ብርጭቆ ሳይቀር ከቻይናና ህንድ ነው የሚመጣው። ታዲያ እኛ ከመቸርቸር ባለፈ ምንድነው የምናምርተው?
እንደዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ተዋርዳ አታውቅም!