This is just to correct you. In your post of blabbers and erroneous assertions, you said Kitfew was not a Gurage word.
This is one more proof you are not really a Gurage. Kistane has never truly adapted to be a Gurage politically, linguistically and culturally. One leg in Gurage and the other leg in Oromo and Amara. You don't rwally mind if you would be Oromo.
You may rember that I posted a map of Gurage and Alamale located separately made by Father Amanuael Almeida in 1645. But you ain't Silte bold enough to act on your difference from Gurage. A rat from within.
Leave Gurage alone. You ain't one. Stop claiming Kistane is Gurage.
Kitfwe is a Gurage word. It means sliced meat.
Re: Whorus, Kitfwe is a Gurage word
አንተ አህያ ዶማ ስሜ ሆረስ ነው።
አንተ አማርኛን ውስደህ ወ መጨረሻ ላይ ስለ ዶልክበት ጉራጌኛ አይሆንም
ከተፈ ቀጠፈ የሚለው ቃል ነው ። ቅጠል ቀጠፈ ፣ አበባ ቀጠፈ እንዲል
ቀጣፊ የሚለው ስድብ አንድን ነገር ፣ አንድን እውነት ቆርጦ የሚያታልል ማለት እንጂ አንድን ነገር ድቅቅ አድርጎ የሚመትር ማለት አይደለም
ወይም ቀሰፈ የሚለው ቃል ነው ትክክለኛ ትጉሙ ቆረጠ ማለት ነው ።
ስለዚህ በዚያ መሰረት ክትፎ ቁርጥ ማለት ማለት ነው
ቆረጠ በጉራጌኛ አረጠ ወይም ወረጥ ፣ ዎረጥ ይባላል
ለምሳሌ አራጣ የሚባለው ማለት ነው ።
ወይም ሴት መወለድ ስታቆም አረጠች ይባላል ።
ስለ ትክክልና ጥንታዊ በሆነው ክስታኔኛ መቁረጥ 'ወረጥ ' ዎረጥ ይባላል
ለክትፎ የሚዘጋጀው ስጋ ዝም ብሎ ቁርጥ ወይም ጎረድ ጎረድ አይደለም ፤ ድቅቅ ተደርጎ የሚመተር ስጋ ነው ። ወምትር ስጋን ድቅቅ አድርጎ በእጅ መፍጨት ማለት ነው።
መቅጠፍ ፣ መክተፍ አንድን ነገር ድቅቅ አድርጎ መቆራረጥ አይደለም መቅጠፍ ፣ መቁረጥ ማለት ነው።
በተለምዶ ቃሉ ስለ ተለመደ ትክክለኝ ቋንቋ ነው ማለት አይደለም።
Mekitef or meqTef is to cut . wemtir is to dice. Kitfo properly stated is diced meat.
ጉራጌ አይቆርጥም ፣ ያርጣል
ጉራጌ አይከትፍም ይመትራል

ለምሳሌ ትኩል የሚባለው ቅቅል ክትፎ በጉራጌኛ (በሁሉም ጉራጌኛ) ትኩል ነው የሚባለው ። የቃሉ ዋና ግ ን ድ 'ተክል ፣ ወተክል ፣ ' የሚባለው ነው ። ወተክል መቀቀል ማለት ነው ። ቀ ያገው ድምጽ ነው ፣ የሴም ቋንቋ ድምጽ አይደለ።
ስለዚህም ነው ስጋ የሚቀቀልበት አጭሩ የሸክላ እቃ 'ትክየ ' የሚባለው ፤ ትክለ ወይም መቀቀያ ማለት ነው ።
አንተ ቋንቋ ስለማታውቅ የጉራጌውን ቃላት ጥልቀትና አመጣጣቸው አታቅም
ትኩል ቅቅል ክትፎ ነው፤ ወተክል መቀቀል ነው ፣ ትክየ መቀቀያ አችር ጮጮ ነው።
ስለዚህም ነው ስጋ የሚቀቀልበት አጭሩ የሸክላ እቃ 'ትክየ ' የሚባለው ፤ ትክለ ወይም መቀቀያ ማለት ነው ።
አንተ ቋንቋ ስለማታውቅ የጉራጌውን ቃላት ጥልቀትና አመጣጣቸው አታቅም
ትኩል ቅቅል ክትፎ ነው፤ ወተክል መቀቀል ነው ፣ ትክየ መቀቀያ አችር ጮጮ ነው።