Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እስከ ምጽዓተ ክርስቶስ ወያኔ ትግሬ ወደ ኢትዮጵያ ስልጣን አይመለስም!

Post by Horus » 29 Jul 2026, 23:28

ይህ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አምርሮ የሚከታተለው ጉዳይ ነው !

ሻቢያና ወያኔ የኤርትራና ትግሬ ማህበረሰብን በ60 አመት ጦርነት አፍርሰዋል ። ዛሬ ላይ ኤርትራዎችና ትግሬዎች መከራ ውስጥ ቢማቅቁ ማንም አይገረምም ። እነዚህ ሁለት ሕዝቦች ብልሹ ፋይዳ ቢስ ትውልድ ለምን እና እንዴት ሊወልዱ ቻሉ? የነዚህ ነቀርሳዊ የሆኑ ከይሲ ትውልድን እንዴት ወለዱ? የሚለው ስር ነቀል ጥያቄ ሳይሳዊ መልስ ማግኘት አለበት! ሻቢያና ወያኔ ሚባሉ ነቀርሳዎችን የወለዱት የኤርትራና ትግሬ ማህበረሰብ እራሱን መፈተሽ አለበት! ካልቸሩን መፈተሽ አለበት! ሻቢያና ወያኔ የተባሉ ነገርሳዎች ዝም ብለው ከሰማይ አልወረዱም! የበቀሉበት አፈር ፣ የተወለዱበት ካልቸር አለ ።