Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 8771
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 29 Jul 2026, 07:19
አጥንት እንደተወረወረለት ውሻ:-
የ16ኛውና 19ኛው ም.አ ታሪክ ዘርዝሩ
የእንጀራ
የኦርቶዶክስ
የልሙጡ ባንድራ
የደሮ ወጥ
ክብረ ነገስት
ፊውዳሊዝም
ነገስታት አውሩለት
አድዋ ያንተ ድል ነው በሉት ይሞዝቃል ይጨፍራል
አይ ኢትዮዽያ politically and economically is changing becoming multi identity diverse nation ሆናልች በሉት:-
እንዳጣ ለማኝ የስድብ ናዳ ይለቅባችሁዋል ጠባቡ self gratifying ቆምጬ
Cry bay ውን ከቀጠለ እንካ ስላንቲያውን ከቀጠለ ኢኳል ኢኳሉ ነው የሚነገረው

-
Odie
- Member+
- Posts: 8771
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 29 Jul 2026, 19:50
ወንድም ቆምጬ በምንሊክ ዘመን እንደደነቆረና እንደ ታወረ ነው ያለው!
የሚመኘውም የሚያስበውም የዚያ ዘመን የሆነው ለዚህ ነው😂
እስኪነቃ ብልጥግና አስርተ አመታት ይገዛል🤭🤭