Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44433
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አስገራሚው ያገር ምክክር ሂደት አወቃቀር

Post by Horus » 28 Jul 2026, 12:44

(1) አገር አቀፍ ተሳታፊ ቁጥር = 4000

(2) አገር አቀፍ አጀንዳዎች ካታጎሪ ምደባ = 8

(3) የጥቃቅን ተውያያዮች ቡድን = 10 ሰው X 400 ቡድኖች (እነዚህ የተስማሙበት ወደ ንዑስ ቡድኖች ያልፋል)

(4) የንዑስ ተውያዮች ቡድን = 50 ሰው X 80 ቡድኖች (እነዚህ የተስማሙበት ወደ ስልታዊ ቡድኖች ያልፋል)

(5) የስልታዊ ተወያዮች ቡድን = 250 ሰው X 16 ቡድኖች (እነዚህ የተስማሙበት ወደ መግባባት ቡድኖች ያልፋል)

(6) የመግባባት ኮንሴንሰስ ቡድን = 500 ሰው X 8 ቡድኖች (እነዚህ የተስማሙበት ወደ አገር አቀፍ ጉባኤ አልፎ)

በ4000 ጉባኤ ይጸድቃል!


ይህ ሂደት አንድ ወር ይወስዳል




Post Reply