Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44040
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by Horus » 22 Jul 2026, 00:42

HAVE YOU EVER HEARD OF WATER BEING TRADED IN SECRET BLACK MARKET ANY WHERE ON PLANET EARTH?!!!!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37398
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by Zmeselo » 22 Jul 2026, 06:54

Whóres-R-Us, is saying his regime is ok. :lol:

Meleket
Member+
Posts: 5217
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by Meleket » 22 Jul 2026, 07:48

ያባይን ልጅ ውሃ ይጠማዋል እንጂ የቀይ ባህርን ልጅ ውሃ ኣይጠማውም እንድንል ነውን? እምብዬው አንልም! :mrgreen:

ኢትዮጵያም ሆነች ኤርትራ ችግሮቻችንን ቀስ በቀስ እንፈታቸዋለን።

Investment in Potable Water Supply at National Level

Last Updated May 13, 2026

Asmara, 12 May 2026- Eng. Mebrahtu Eyasu, Director General of the Water Department at the Ministry of Land, Water and Environment, reported that about 125 billion Nakfa has been invested to ensure potable water supply across the country, raising coverage to over 85%.

Eng. Mebrahtu went on to say that in 1991, potable water supply coverage was below 7% in villages and 30% in cities. By 2025/2026, coverage had increased to 80% in villages and 95% in cities, benefiting 85% of the total population of the country.

Eng. Mebrahtu also said that over 8,300 schools, health facilities, and public institutions have become beneficiaries of potable water supply.

Among the potable water projects, Eng. Mebrahtu said that 675 are operating with hand pumps, while 890 are operating with solar energy, generators, and electric power. He added that 2,775 km of water pipelines have been installed and 2,760 water distribution centers have been put in place.

Eng. Mebrahtu also said that regular follow-up is being carried out to ensure the safety and cleanliness of the potable water supply.

https://shabait.com/2026/05/12/investme ... nal-level/
Zmeselo wrote:
19 May 2021, 15:15
Eritrea: The Land of 800 Dams viewtopic.php?f=2&t=258352&p=1183966&
Horus wrote:
22 Jul 2026, 00:42
THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11122
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by ethiopianunity » 22 Jul 2026, 08:12

አንተ በፍፁም እውቀት ያለህ ኣይምስለኝም።

ባንተ ቤት ህንዱ ይሚናገረውን ለማረሳሳት ፒፒ ምንግስት የሚናገረውን ህንድ ራሷ ብምራባውያን በተለይ ብንግሊዝ እየታኘከች ያለች ኣገር በዘረኝነትና በድህነት ምክንያት እነሱን ምንካት ማለት ይተላለፍብሃል በሚባልበት ህንድ ኣገር ይህ ግለሰብ ምራባውያን ኮርፖሬሽን ፒፒ ኢትዮጵያን እንደሸጠ ይህ ህንድ ጋዜጠኛ ያረጋገጠውን ለመሸፈን ስለ ውዳቂ ኤርትራ ታወራልህ። ለዚህም ነው የፒፒ ኣርቲፊሻል እድገት ለውጮች በገፍ ኪርፖሬሸኖች እየገቡ ያሉት ህዝብን ለባርነት ሸጦ ለናንተ ለተሸጣሁ ኪሳችሁን ለናንተ ስልጤና እንዳንተ ኣይነቱ ጉራጌ ውስጥ የተደበክ የስልጤ ግብረ ኣበር መስቃን ( ሶዶን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት በስልጤ የተመለምልክ መሆንህን) በፕሮቴስታንት በኩል ከምራባውያን ጋር፣ በስልጤ በኩል ካረብ ና ግብጽ ጋር ኢትዮጵያን ለመሰልቀጥ፣ ህዝብን ወደ ባርነትና ከምድር እንዲወጣ እየገፋ ፒፒ፣ ይተዘጋጀ መንግስት ነው።

ለዚህ ልዚህ ደርግ ይምጣልን ብልን ስንልምን በህዋሃት ጊዜ፣ ዛሬ ደሞ ህዋሃት ምን ኣድረገን አስባለን ፒፒና ኣብይ። ለምሆኑ ያ ሚኒስቴር ፈርሞ ኪርፖሬሽኖች ኢትዮጵያ እንዲገቡ ያደረገው ቀስ ብሎ ስልጣኑን ልቀቀ መሰለኝ።

ዓፍሪካውያን ኣኝከው የተፉት፣ ኣለም ህዝብ የተገነዘበው ይምራባውያን ኮርፖሬሸን ሤራ ብደንብ በነዚህ በህንዶች የተምዘገበ ኣለም የሚያውቀው የዛሬ ቀኝ መግዛት ማለት በኮርፖሬሽኖች መሆኑን ድሃ ኣገራት ያለፉባት በነሱ መከራቸውን የተናገሩበት። ጲፒ ኣስገብቶ ህዝብን በሱስ፣ በምንፈስ፣ በሶዶም በበሽታ፣ በጦርነት ህዝብ እየቀነሱላቸው ለኮርፖሬሽኖች እያለ። በተለይ ለኦርቶዶክስ፣ ላማራው፣ ልሶዶው ጉራጌ ወዮለት። ብሃሰት ሃብታችን ይዘረፋል ብለው የምራባውያን ጦርም እየገባ ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11122
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by ethiopianunity » 22 Jul 2026, 08:21

ኢትዮጵያን ለመሰልቀጥ፣ ህዝብን ወደ ባርነትና ከምድር እንዲወጣ እየገፋ ፒፒ፣ ይተዘጋጀ መንግስት ነው።

ለዚህ ልዚህ ደርግ ይምጣልን ብልን ስንልምን በህዋሃት ጊዜ፣ ዛሬ ደሞ ህዋሃት ምን ኣድረገን አስባለን ፒፒና ኣብይ። ለምሆኑ ያ ሚኒስቴር ፈርሞ ኪርፖሬሽኖች ኢትዮጵያ እንዲገቡ ያደረገው ቀስ ብሎ ስልጣኑን ልቀቀ መሰለኝ።

ዓፍሪካውያን ኣኝከው የተፉት፣ ኣለም ህዝብ የተገነዘበው ይምራባውያን ኮርፖሬሸን ሤራ ብደንብ በነዚህ በህንዶች የተምዘገበ ኣለም የሚያውቀው የዛሬ ቀኝ መግዛት ማለት በኮርፖሬሽኖች መሆኑን ድሃ ኣገራት ያለፉባት በነሱ መከራቸውን የተናገሩበት። ጲፒ ኣስገብቶ ህዝብን በሱስ፣ በምንፈስ፣ በሶዶም በበሽታ፣ በጦርነት ህዝብ እየቀነሱላቸው ለኮርፖሬሽኖች እያለ። በተለይ ለኦርቶዶክስ፣ ላማራው፣ ልሶዶው ጉራጌ ወዮለት። ብሃሰት ሃብታችን ይዘረፋል ብለው የምራባውያን ጦርም እየገባ ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11122
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: THE PRICE OF WATER IS SKY ROCKETING ON ASMARA WATER BLACK MARKET!

Post by ethiopianunity » 22 Jul 2026, 08:34

ዖሮሞ ማህበረሰብ በፕሮቴስታንትና በዋሃቢ ውስጡ ያሉት ተሸውዶ ኣማራን እንዲጠላ ከዛ መሬትን ለቀኝገዢው ጣልያን ልምራባውያን እያስረከበ ነው።ለምን ባያቶቹ ደም የፈሰሰው ክምራባውያን ቅኝ ገዢነት ያልገባው ራሱን ወደ ባርነት እየወሰደ ነው። እንግሊዞች ኢትዮጵያን በደንብ እየተቆጣጠሩ ነው። ዓሜሪካና እንግሊዝ ያንድ ገጽ ሳንቲም ናቸው። ስልዚህ ኣረብ ኣግርን ህዝብን እያጠፉ ያሉት እንደ ኣብይ ፒፒ ኣንግሰው ሰላላና ቆራርጠው ኣረብን ያደከሙ ለነሱ ተዋድቀው ብሽብርተኝነት እየጠፉ ያሉት። Yኢትዮጵያም ህዝብ እጣ ፋንታ ይህ ነው።

Post Reply