የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖዎችን ስሞች እግዝኣብሔር በተዓምር ኣስነስቶ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊያን ገብረ እስራኤሎች ጋላ ጋላ እያሉ መንጫጫት ነበር።
ጋላ ማለት እጅግ ፀያፍ እና ኣፍራሽ ቃል ነዉ።
ካልተሳሳትኩኝ ለመጀመርያ ግዜ ጋላ የተባሉት ቦረና ዉስጥ ተሰደዉም ሆነ ሰፍረዉ የኖሩ ሕዝብ ነበሩ።
ኢትዮጵያ ብዙ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ያለፈች ቢሆንም ይህ ሕዝብ የፈረዖዎች ዘመን ባህሉ ላይ ጸንቶ የሰነበተ ሕዝብ ነዉ።
የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ገብረ እስራኤሎች የዚህን ሕዝብ ባህሉ እና ጥንታዊ ሃይማኖቱ ላይ መጽናትን የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ጥናት መሠረት ማድረግ ትተዉ እንጭጮች በመሆን እና እንጭጮችን በመጠቀም በየቀኑ ስንቴ ሲዘልፉ ኖሩ።
ከሁሉም በላይ የሚገርሙኝ እኔ ገተተ በትለር የምላቸዉ ኦሮሞዎች ነን የሚሉ ገብረ እስራኤሎች እራሳቸዉን ጭምር ጋላ እያሉ ከሌሎች ገብረ እስራኤሎች ጋር ዳንኪራ መምታት ነዉ።