በቀደዳ ምትመራ ዘርጣጤ አገር የብልጽግና ኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ናት
በስንዴ ራሳችንን ችለን ኤክስፖርት ማድረግ ጀመርን ያለው ብልጽግና
42000 ቶን የነቀዘ ስንዴማማ አሜሪካ ፈረንጂ ወደ ለማኙ የሚመራት ኢትዮጵያተልኮ ወደ ጂቡቲ እየገሰገሰ ነው::
በቀደዳ ምትመራ ዘርጣጤ አገር የብልጽግና ኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ናት

በቀደዳ ምትመራ ዘርጣጤ አገር የብልጽግና ኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ናት
Re: በስንዴ ራሳችንን ችለን ኤክስፖርት ማድረግ ጀመርን ያለው ብልጽግና
ሀሳቡ እንዴት መጣላቸው ጫት እንኳን አልቃሙም