-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 12348
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 12348
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
ተስፋዬ ጌታቸው የተባለ ባንዳ ተገደለ!
ተስፋዬ ጌታቸው የተባለ ባንዳ ተገደለ!
በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘረያዕቆብ ኮር ነጎድጓድ ክ/ጦር ታላቅ ጀብድ መፈፀሙ ተሰማ።

የፋኖን ትግል ከድቶ እጁን በመስጠት በተለያዬ ቦታ ፋኖን በማስከበብ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተሳታፊ በመሆን ለህብረተሰቡ ሰላምና ደህንነት ስጋት የነበረው ተስፋዬ ጌታቸው የተባለ ባንዳ አገዛዙ የባሶናወረና ሰላም እና ደህንነት ሀላፊ አድርጎ ሹመች ሰጥቶት የነበረ ሲሆን፡ ግለሰቡ ዛሬ ሃምሌ 13/2018 ዓ/ም በመሃል ደብረብርሃን ከተማ እርምጃ ተወስዶበታል ።
እርምጃውን የወሰዱት በአፋብን አሳምነው ዕዝ የጓድጓድ ክ/ጦር አርበኞች ሲሆኑ፡ በግለሰቡ ላይ በተደረገው የቅርብ ክትትል እና በተሰበሰበው የደህንነት መረጃ መሰረት፣ ዛሬ ማለዳ ላይ እርምጃው ተወርዶበታል።
አቶ ተስፋዬ ጌታቸው ከፋኖ ተቋም በመክዳት የአገዛዙን ሹመት ተቀብሎ፡ ከሌሎች ከሀድዎች ጋር በመሆን በአገዛዙ ሚዲያ አፋብንን እና የአማራን ህዝብ ሲዘልፍ የነበረው ተስፋዬ በአማራ ህዝብ ትግል ላይ ሻጥር መስራት እና ደም መርገጥ የማይቻል መሆኑን መቀጣጫ በማድረግ፡ አርበኞቹ የአገዛዙን የከተማ ዙሪያ ምሽግ ጥሰው እርምጃ ወስደው በድል ታጅበው ወደ እናት ክፍለጦራቸው ተመልሰዋል።
ፋኖ በባንዳው ላይ የወሰደውን እርምጃ ተከተሎ በደብረ ብርሃን ከተማ ካድሬዎድች ዘንድ ውጥረቱ አይሏል።
"የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበርና ለማረጋገጥ በከሃዲዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አርበኞቹ አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ