Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13389
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ትግሬዎች "መደመር"ን ወደ ትግርኛ ተርጎሞታል ወይ?

Post by DefendTheTruth » 01 Jul 2026, 14:55

ትግሬዎች መደመርን ወደ ትግርኛ ተርጎሞታል ወይ?

ከልተረጎሙ ለምን? በሌላዉ አለም ስቀደሙ፣ ምንን ያሳያል? ከልተስማሙበት ደግሞ፣ ለምን የራሳቸዉን ምልከታ በራሳቸዉ መፅሃፍ አላቀረቡም?

ከዚህ ዉጪ ያለዉ ሁሉ ትዝብት ነዉ ትርፉ!
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15843
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግሬዎች "መደመር"ን ወደ ትግርኛ ተርጎሞታል ወይ?

Post by Abere » 01 Jul 2026, 15:20

የአጋሜ እና የጋላ ደዴቢት ኢ-ህገ መንግስት ጋብቻ ፍቅር እስከ መቃብር ታሪካዊ መደብል።

ለመሆኑ ቻይና አንደኛዋ የጎሳ ክልል ሆነች እንደ? ታዳሚው ቻይና ወይስ ቤርቤረሰቦች? በውራጌኛ ለምን ተተርጉሞ በአሽቃሩ ጭፈራ አይመረቅም - ይኸ ሁሉ ሁሬሳ/ሆረስ እንዳይደሰት ነው። ግፍ ነው - ውራጌ ክልል ሳይሆን ቻይና ክልል ሆነች ወይ ነዶ።

ተሳስተህ በችሃ (ውራጌ-ችሃኛ) ማለትህ እንዳይሆን። :mrgreen:

https://youtu.be/Wlh4M7ujD7w?si=7EI6b2EKLF2fgfku


Post Reply