Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7781
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ፈረዖን የማያዉቅ ኦሮሞ ነኝ ባይ ምንድነዉ? ፈረዖን የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ምንድነዉ?

Post by Naga Tuma » 01 Jul 2026, 00:18

እኔ ኖሬባት እና በዝና የማዉቃት ኢትዮጵያ ዉስጥ፣ ከሀማሴን እስከ ቦረና፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ አሓዱ ኣምላክ ማለት ከጥንት ግዜ ጀምሮ የተለመደ ነዉ።

የጥንት ኢትዮጵያ ቀዳማዊ አሓዱ ኣምላክ ነብይ ታላቅ ፈረዖ አክናተን መሆኑ በታሪክ የታወቀ ነዉ።

እኔ ይህን ታሪክ የደረስኩበት ከሃያ ዓመታት ገደማ በፊት ነዉ።

ሰንብቼም ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት የደረሰበት መሆኑን ሰማሁ።

ስለዚህ ፈረዖን የማያዉቅ ኦሮሞ ነኝ ባይ ምንድነዉ? ፈረዖን የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ምንድነዉ?


Post Reply