Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13332
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

"በኮሪደር ልማት ተፈናቅሎ ቤት ያላገኘ ካለ ሥልጣኔን እለቃለሁ", ተቃዋሚ

Post by DefendTheTruth » 28 Jun 2026, 12:27

ተቃዋሚ ተብዬ የኢትዮጵያ ወጉ የጠፋቸዉ ግለሰቦች፣ ማዉራት አይደክማቸዉም። አሳይ ስትለዉ ደግሞ አንዲት ማስረጃ የለችም! ክሳራ በክሳራ ላይ፣ ዉድቀት በዉድቀት ላይ!



ይህን ጋዜጠኛ ተብዬን ማንዴት (mandate) ማለት ምን እንደሆነ ግለፅ ብትለዉ መመለስ አይችልም፣ እወረረደለሁ

አንድ አካል ተቀዋሚ ስለሆነ ብቻ ማንዴትም አለሁ ለማለት ይቀጠዋል። ኢትዮጵያ ዉስጥ የእዉቀት ደረጀ እየዘቀጠ ብቻ ነዉ የምሄደዉ፣ አሳሳቢ ጉዳይ ነዉ!

Abere
Senior Member
Posts: 15771
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "በኮሪደር ልማት ተፈናቅሎ ቤት ያላገኘ ካለ ሥልጣኔን እለቃለሁ", ተቃዋሚ

Post by Abere » 28 Jun 2026, 13:00

ቤት አላገኘንም ብለው ተሞላቀው ጥያቄ ካቀረቡ መቃብር ስለሚሰጣቸው በግልጽ ብል*ና ጋር አይቀርቡም። የአደባባዩን በጆሮ አደረጋችሁት እኮ። :lol:

Post Reply