Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!
ውርንጭቲ ውርንጫ
ከስሞና ስለ ወርኪንግ መለጠፍ ብሄር ብሄር ስስቦች ምለጠፍ አበዛህ? በስላም ነው? Accept diversity, work hard, do business ንል ብልፅግና አላችሁ
ብልፅግናስ ይኸው እያረገ ያለው ያ ሁሉም ቀና ባይሆንም?
ከስሞና ስለ ወርኪንግ መለጠፍ ብሄር ብሄር ስስቦች ምለጠፍ አበዛህ? በስላም ነው? Accept diversity, work hard, do business ንል ብልፅግና አላችሁ
Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!
ይህማ ብልጤ ነው!
አቦካዶ ትከሉ ዶሮ አርቡ ስሩ የሚለው:: ከአገር ቤት አንዳንዴ ግዴታ አለበት ሲሉ ውጤት ካመጣ ምንም አየደለም ብያለሁ!
I am happy to see people’s life change and grow smart in life!
ስው ህይወቱ ይለወጥ ነው:: እንግድህ ይህንን ካደነቅን ሊስትሮ ጠርገው ደሃ ወላጆቻቸውን ትዳራቸውን የሚያስተዳድሩትንም ትምክህተኛ ሆኖ አለመስደብ ጥሩ ባህሪ ነው:: ትህትናም ጥሩ ስነምግባር ነው