Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44080
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2026, 12:09
ቅጠል ተራ ድሮ ገደል የነበረ ቦታ ነው ። መርካቶ ከሃብተ ጎርጊስ ድልድይ ጀምሮ እስከ ጎጃም በረንዳ ያለው ሲሆን ከቅጠል ተራ በሰሜን ጣሊያን ሰፈርና በጎርጊስ ጀርባ ያለው ገዳም ሰፈርን ሁሉ ሙሉ በሙሉ እየተገነቡ ነው። ይህም ማለት አሁን በጎላ ሚካኤል ዙሪያ የተጀመረው ኮሪደር አሜሪካን ግቢን ጠቅሎ እስከ ዮሃንስ ድረስ ትራንስፎርም ያደርገዋል ማለት ነው። ከዚያ በኋላ የሚቀሩት ጉለሌና ሸጎሌ ሰፈር ብቻ ይሆናሉ ።
የቅጠል ተራ ኮሪደር ሲቀጥል ወደ ነፍጠኛ ሰፈርና አቶቢስ ተራ ዘልቆ መሳለሚያ ይሄዳል ማለት ነው ። በ2027 ኮሪደሩ አለምንም ጥርጥር መሳለሚያና ኮልፌ ይደርሳል!
አዳነች አቤቤ በፍጹም አልተቻለችም !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44080
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2026, 12:20
ከአራዳ ሞል 5 ደቂቃ ርቃ ያለው ሻንቲ ታውን ገዳም ሰፈር መፍረሻዋ ደረሰ!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44080
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2026, 12:48
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15845
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Jun 2026, 13:29
አስተናግር ቅጠል እንደ በላች ፍዬል ቅጠል ቅጠል እያልክ ያስለፈልፍህ ጀመር ። መቸም ከአዲስ አበባ መውጣት አትችልም - ሽባ አድርጎሃል። እስኪ በድፍን ኢትዮጵያ እየተዘዋወርክ ሌሎችን አሳየን። አዲስ አበባ ላይ ማን አሰራችሁ? ፋኖ ነው?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44080
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2026, 14:37