Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18407
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 22 Jun 2026, 12:07
ጥሩ ጅማሮ ነው ነገር ግን ይህን ገንቢ ሃሳብ እንስጥ
1- ታሪክን ከማጣመም ታሪክን ሥሩ። ጉራጌ ዳይናስቲ ኖሮት አያውቅም። ነገስታትም አልነበሩትም። ውሸት ጥሩ አይደለም።
2 - የአማራን የጦር ሙዚቃ ከመጠቀም የራሳችሁን ቂጫዌ ተጠቀሙ።
3 - ከሪያሊቲ ጀምሩ። ትግል ነሚጀመረው ማህበረሰብን ከማንቃት ነው። ጉራጌ አጎብዳጅ እና አገልጋይ መሆን የለበትም ብላችሁ ጀምሩ
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15845
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 22 Jun 2026, 12:35
ውራጌ ዘራፍ ሲል በቋንቋ እንዴት ነው? ትግሬ ቱታ! ቱታ! ይላል።
አንበሳ ልታስበላቸው ነው እንዴ አንተ ሰው
- ሞራላቸውን ለመቀስቀስ የምታደርገው ጥረት በእውነቱ ጥሩ ነው ቢያንስ ማረቆ እና ሃዲያን እንኳን መከላከል ይችሉ ይሆናል። ጋላ አንድ ጊዜ ከጥቅም ውጭ አድርጎ ተጫውቶባቸዋል - እነ ሁሬሳ፤ ቢራኑ ነጋ፤ ቆዴ(pasta odie ወዘተ) ቀጥ ብለው ደርተው ቁመው አባ-ገዳ dismiss አድርጓቸዋል።
Misraq wrote: ↑22 Jun 2026, 12:07