Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3572
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

አንድ መሪ ስለ ሙባይል ስርቆት ያወራል??

Post by Tiago » 22 Jun 2026, 01:58

ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ ይባላል። እሄ መሃይም የሚያወራው ቢያጣ ሞባይላቸው ተመለስላቸው እያለ ያስቀናል። ሲጀመር ሌቦችም ሆነ ፖሊሶቹ አብረው እንደሚሰሩ ማንም የሚያውቀው ነገር ነው።