-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10253
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የጀርመን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ጡቁር አፍሪካዊቷ አይቮሪ ኮስትን በማሸነፉ የብልጽግና ካድሬዎቻችን ደስታቸውን ለመግለጽ ጎዳና ወጡ።
እንኳን ደስ ያለን!
Last edited by Digital Weyane on 20 Jun 2026, 22:47, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10253
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የጀርመን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አፍሪካዊቷ አይቮሪ ኮስትን በማሸነፉ የብልጽግና ካድሬዎቻችን ደስታቸውን ለመግለጽ ጎዳና ወጡ።
በኤምሬቶች የሚደጎመው የአርሰናል እግር ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያሳደረውን የኤምሬቶች ፍቅር በሌሎች አፍሪካውያን ላይም እንዲያሳድር እንመኛለን። ኤምሬቶች ሺ አመት ይግዙን!
